Page 1 of 1

አዲሱ የአዲሳባ ህግ! ደሃንና ድህነትን ማጥፋት

Posted: 16 Aug 2019, 14:14
by simbe11
እየረቀቀ የሚገኘዊና በቅርቡ ስራ ላይ ይውላል ተብሎ የሚጠበቀው ደሃንና ድህነትን የማጥፋት ፖሊሲ።

1 ፤ አስር ሳንቲም ሰጥተን ጽድቅ እንዳናገኝ ያደርገናል
2፤ የቡና ቤት ሴቶች ዋጋ ይጨምሩብናል
በሚሉ የከተማዋን እድገት በማይመኙ ሃይሎች ትችት እየተሰነዘረበት ይገኛል።