Profesor Fanaye Yirga, ጉራጌ ናት?
Horse ጉራጌ መህኗን በምን ያረጋግጥልናል? እርግጥ horse አንዳንዴ የሚለጥፋቸው ፖስቶች ጥሩ ናቸው:: ለምሳሌ ስለ ፕሮፌሰር ሶስና ኃይሌ የተፃፈው ትዝ ይለኛል::
ለእኔ fanaye :
Hot : እብድ: ፈረንጅ አምላኪ ናት!
ይችን የምትመስል ጉራጌ አይቼ አላቅም:: horse , are you sure?
ለምን የሰው አገር ቅዋንቅዋ ማጥናት አስፈለጋት? ለአገሯስ ምን አደረገች? ውጭ አገር ተምረናል የሚሉትስ ምን ለአገራቸው አደረጉ?
HARVARD መመረቅ እንደ ትልቅነት ይቆጥሩታል:: ግን እነዚህ ወደ አገራችን ቢመጡ እንዴት እንደሚቀሉ የሚያቅ ያቀዋል:: በዚህ አካሄድ እኛ በጣም የላቁ ሰዎች አገራችን ላይ አሉን::
https://youtu.be/VKIBTcWs5ig
Re: Profesor Fanaye Yirga, ጉራጌ ናት?
fanaye እንዴት ዶክተቷሬንና ማስተሯን ባጭር ግዜ ውስጥር እንደሰራች ቢታወቅ ደስ ይለኛል:: ምናልባት አልሰራችም ይሆናል: በቀጥታ ከመጀመሪያ ዲግሪዋ ወደ ፕሮፈሰርነት ሳታድግ አትቀርም!