Please wait, video is loading...
Re: አማራ ንቃ !
ወንድ አህያ!!
ትንሽ እውቀት ይዘን ያወቅን እየመሰለን ብዙ እናወራለን።
ዮኒ ጌኛ
ክርስትና ሰእልና ድንጋይ ማመን አይደለም። አንድ ምሳሌ ልስጥሕ። ቤተክርስትያን መሳለምን ድንጋይ መሳም ትላላችሁ። ነገር ግን ታቦቱ በሌለበት ሰአት ቤተክርስቲያን አንሳለምም። ለምን ይመስልሃል? ምክኛቱም ቤቱን ያከበረው ያምላክ ቃል ስለሆነ ነው። ታቦተ ህጉ በሌለበት ሰአት ቤቱ ከሌላ ቤት የተለየ ክብር የለውምና።
ትንሽ እውቀት አገር ታጠፋለች።