የጉራጌ ሴት ዘፋኖች ቆንጆ ናቸው ግን ክትፎ እያበዙ መወፈር ያቁሙ !! ዬዎሬ ነሽ ገረ ለምናሉሽ ረታ !! ኬር
Last edited by Horus on 14 Aug 2019, 01:53, edited 2 times in total.
Re: የጉራጌ ሴት ዘፋኖች ቆንጆ ናቸው ግን ክትፎ እያበዙ መወፈር ያቁሙ !! ኬር
THE SOUL OF MINALUSH; ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !! በኬር ያስላነ !!!
Last edited by Horus on 14 Aug 2019, 01:54, edited 1 time in total.
Re: የጉራጌ ሴት ዘፋኖች ቆንጆ ናቸው ግን ክትፎ እያበዙ መወፈር ያቁሙ !! ኬር
ሳይታወቅ የቀረው ማር ወለላው የምናሉሽ ድምጽ !! ያሳዝናል !!!
Re: የጉራጌ ሴት ዘፋኖች ቆንጆ ናቸው ግን ክትፎ እያበዙ መወፈር ያቁሙ !! ዬዎሬ ነሽ ገረ ለምናሉሽ ረታ !! ኬር
ጸጋዬ ስሜ የህን የዘፈነው ላባቶች ና ለናቶች ቢሆንም ለምናሉሽም ይገባታል ። ያሸናት የዎሬ ለምናሉሽ !! የኤኦሬ ይገባሻል ማለት ነው !!
Re: የጉራጌ ሴት ዘፋኖች ቆንጆ ናቸው ግን ክትፎ እያበዙ መወፈር ያቁሙ !! ዬዎሬ ነሽ ገረ ለምናሉሽ ረታ !! ኬር
Dawi,
Yes, she has a voice in the genre of Kuku, Hamelmal - the authentic Ethiopian women beautiful melody. She also has songs for Afar and Sidama. Kier

የዛሬ 2 ሳምንት ይህን ሃረግ ምናሉሽን ለማስተዋወቅ ለጥፌው ነበር ። ይሀው ዛሬ ኢቲቪ ዛሬ በዚህ ፕሮግራም አቀረባት
Re: የጉራጌ ሴት ዘፋኖች ቆንጆ ናቸው ግን ክትፎ እያበዙ መወፈር ያቁሙ !! ዬዎሬ ነሽ ገረ ለምናሉሽ ረታ !! ኬር
ቆንጆይቱ ና ባለ ተሰጥዎይቱ ባለ ብዙ ክህሎቶችዋ ይታገሱ መለሰ !!