Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34515
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post
by Revelations » 10 Aug 2019, 21:52
ከመቦቀስ በገላጋይ መረባረብ ተርፎ ዛሬ ማላገጫ ሆኗል!
እነሆ ለማ መገርሳ በሃዘን የተሰበረ ልቡን ከፊቱ ላይ ያስነብበናል:: በጣም ያሳዝናል!

-
simbe11
- Member
- Posts: 2087
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Post
by simbe11 » 10 Aug 2019, 22:18
Why is he saluting American way?
He looks a real traitor to Ethiopia. As an Ethiopian leader, he should salute Ethiopian way.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34515
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post
by Revelations » 11 Aug 2019, 01:57
ያልተጠበቀ ጋዜጣዊ መግለጫ ከባሕር ዻር ያልተጠበቀ ጋዜጣዊ መግለጫ ከባሕር ዻር በሌሊት ለመስጠት ሲሆን የወታደር ልብስ ለብሶ ብቅ አለ:: ለምን እዚያ ሄደ የወታደር ልብስ ለብሶ ን እሱም እራሱም ያልጠበቀውን መግለጫ ለዐማራ ቲቪ ብቻ ለመስጠት ተገደደ? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን::

-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 11 Aug 2019, 09:01
አንተ አይን አውጣ ምንም አታፍርም ። ትናንት ለማ ሞተ ብለህ ስትደልቅ ከርመህ አሁን ምንም እንዳልተፈጠረ ስተት ብለህ ልትገባ ትፈልጋለህ። እኔ እውነት ውይም ወሽት አታወራ አልልህም ግን ታናት ለማ ሞተ ብለህ ድርቅ በለህ ስታሟርት ከረመህ ። እውነት እውነት እልሀለው ትንሽ እፍረት የሚባል ነገር አለ። ይቅርታ እንኮን ጠይቅ። ሌላው ቢቀር ።።። እኔ የምለምነው ማንም አንተ ገፅ ላይ ካልተሟገተ እንዴት እንደምታብድ አይቻለው ። እራስ በራስን ማወራት ትጀምራለህ ። አሁንም ይህንን ገፅ ተመልከት እራስ ህ ነህ መቶ ግዜ ከራስ ህ ጋራ የምታወራው የተመልካች ቁጥር ለማብዛት።። ደግሞም ምንም አታፍርም ከጎደኛዬ ቶማስ ላይ ፎቶውን ስርቀህ ልክ አንተ እንዳስብከው ለማቅረብ ሞሞከርህ ጎድ ነው።