Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Gurage Definition of Culture - ባህል ለጉራጌ መደሰት ማለት ነው !! ማንነት ማለት ሠርቶ ሰው መሆን ማለት ነው !!!

Post by Horus » 11 Aug 2019, 00:56

የጉራጌ መንገድ የኢትዮጵያ መንገድ፤ የሰው ማንነቱ ሰራው ነው። ባህሉ ለስኬቱ፣ ለሰራቱ፣ ለደህነቱ፣ ለዉበቱ !!

Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Gurage Definition of Culture - ባህል ለጉራጌ መደሰት ማለት ነው !! ማንነት ማለት ሠርቶ ሰው መሆን ማለት ነው !!!

Post by Horus » 12 Aug 2019, 02:44

ዬዎን ማይ ማለት የእውነት ቀን፣ የእውነት እለት ነው። ሄር ዬሁን !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Gurage Definition of Culture - ባህል ለጉራጌ መደሰት ማለት ነው !! ማንነት ማለት ሠርቶ ሰው መሆን ማለት ነው !!!

Post by Horus » 24 Dec 2024, 21:07

A LOT TIMES PEOPLE THINK THAT THE PERSON IS WHAT HE/SHE LEARNS OR KNOWS. BUT, REALLY, THE PERSON IS WHAT HE/SHE DOES. ሰው ማለት ሥራው ነው!

Selam/
Senior Member
Posts: 16999
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The Gurage Definition of Culture - ባህል ለጉራጌ መደሰት ማለት ነው !! ማንነት ማለት ሠርቶ ሰው መሆን ማለት ነው !!!

Post by Selam/ » 24 Dec 2024, 21:53

ጭልፊቱ - ይቺ ጠጋ ጠጋ ድሮ ያጨመላለቅከውንና የዘበራቅከውን ቅጥ ያጣ ቅጥፈትና ዕብደት ለማደባበስ እንደሆነ ይገባኛል።

ሰው በአንደበቱም በሥራውም ይመዘናል፣ ከዚያም እንደሚባለው የእጁን ያገኛለህ፣ የዘራውንም ያጭዳል። አንተ የበተንከውን ለመሰብስብ ዛሬ እንኳን ብትጀምር፣ በቀረችህ ዕድሜ ሰብስበህ አትጨርሰውም። አይደለም አንተ ጨምዳዳው ሽማግሌ፣ የምታሽቃብጥለት ወጣቱ አቶ ዓብዮት እንኳን እስከዛሬ ብቻ ያፈሰሰውን የደም ዕዳ በቀሪ ዘመኑ ከፍሎ አይጨርሰውም።

ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ናት እንደሚባለው፣ ጉራጌ ላይ የሚፈፅመው ግፍ በአንተ ሚዛን በፊንፊኔ መብራትና ዘምባባ ተከፍሏል። ጭንጋፍ!

Horus wrote:
24 Dec 2024, 21:07
A LOT TIMES PEOPLE THINK THAT THE PERSON IS WHAT HE/SHE LEARNS OR KNOWS. BUT, REALLY, THE PERSON IS WHAT HE/SHE DOES. ሰው ማለት ሥራው ነው!

Post Reply