Sir Thomas H: His own words!!! Gabito???
Posted: 10 Aug 2019, 00:18
"ምርጫ በተቀመጠለት የግዜ ገደብ እንዲካሄድ ደጋግመን መክረናል፣ ደጋግመንም ተናግረናል፡፡ ግዜው እስኪደርስ አሁንም ሳናቋርጥ እንዲካሄድ እንሰራለን፡፡ ካልተካሄደ እና አንሰማም ካሉ ግን የምናደርገው ብዙ ነገር አለ።"
ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል
ከትግራይ ዳያስፖራ አባላት ጋር በነበራቸው የውይይት መድረክ ከተናገሩት የተወሰደ