Page 1 of 1

ምርጫ 2012 በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ ተወሰነ!!

Posted: 09 Aug 2019, 21:50
by Maxi
ምርጫ 2012 በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ወሰነ፡፡

ይህ ዜና ለአማራ ህዝብ በጣም ጥሩ ዜና ነው፡፡ ምርጫው ለ2 አመት ቢራዘም ኖሩ በተላላኪው ብአዴን እና በአታላዮ አብይ አህመድ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ለ2 አመት ይራዘም ነበር፡፡ የአማራ ህዝብ አሁን ተረባርቦ ለላፉት 28 አመትታ ለወያኔ እና ለሆዴድ ተላላኪ በመሆን የአማራ ህዝብን በአለም የምጨረሻው ደሃ ህዝብ ያደርጉትን ብአዴንን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ከጀርባው አሽቀንጥሮ የሚጥልበት ምርጫ ይሆናል ማለት ነው፡፡

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!!!!





Re: ምርጫ 2012 በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ ተወሰነ!!

Posted: 10 Aug 2019, 07:06
by Medo
What will you do after deposing ADP? You fight under NAMA. If you fight you will loose what you have in your hand like Qimant, Agaw, Argobba etc... min yishaalal?😂😂😂😂😂😂 Social media???kkkkkkkk