Page 1 of 1
በመለስ ዜናዊ ወይም በዚያ ትውልድ ካሉ አውራ ፖለቲከኞች አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ምንድነው የሚለያቸው? ሥልጣን/ጠመንጃ መያዝ ያለመያዝ መስሎ ይታየኛል።
Posted: 09 Aug 2019, 20:19
by Dawi
በመለስ ዜናዊ ወይም በዚያ ትውልድ ካሉ አውራ ፖለቲከኞች አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ምንድነው የሚለያቸው? ሥልጣን/ጠመንጃ መያዝ ያለመያዝ መስሎ ይታየኛል።
Re: በመለስ ዜናዊ ወይም በዚያ ትውልድ ካሉ አውራ ፖለቲከኞች አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ምንድነው የሚለያቸው? ሥልጣን/ጠመንጃ መያዝ ያለመያዝ መስሎ ይታየኛል።
Posted: 09 Aug 2019, 20:49
by Dawi
የአንዳርጋቸውን መፅሐፍ በተመለከተ ለዖሮሞ ፅንፈኞች አድልቷል በሚል ፣ ለዚህ ትውልድ መልክታቸው ፤
አባቶቻችንን እንዝለል ፣ ንግግራችን ከአያቶች ጋር ይሁን፦ ይሉናል ።
አባባሉ ተመችቶኛል!
Cheers!
[/quote]