Page 1 of 1
ፌዴሬሽን እርርር ድብን በል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ! ዛሬ በሚደረገው የኢትዮጵያና የጅቡቲ ጨዋታ ጨዋታው ድሬዳዋ በዝግ እንዲሆን መደረጉ አደጋ ነው! ዝግ ብሎ ነገር መኖር የለበትም
Posted: 04 Aug 2019, 06:13
by Abaymado
ፌዴሬሽኑ የበሰበሰ ነው ስንል በምክንያት ነው:: ብሔራዊ ቡድናችን ተሸነፈ አልተሸነፈ ደንታ የላቸውም: ግን ሲሽነፍ ማለቃቀስ ስራቸው ነው::
መጀመርያውኑ ጨዋታው ድሬዳዋ ስታድየም መሆን አልነበረበትም:: “አሁን ስታድዮሙ ስላለቀ ተጨዋች መግባት የለበትም” ማለት ከንቀትም ንቀት ነው!
Re: የመንግስት ያለ: ዛሬ በሚደረገው የኢትዮጵያና የጅቡቲ ጨዋታ ጨዋታው ድሬዳዋ በዝግ እንዲሆን መደረጉ አደጋ ነው! ዝግ ብሎ ነገር መኖር የለበትም
Posted: 04 Aug 2019, 11:06
by Abaymado
ፌዴሬሽን እርርር ድብን በል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ!
ዋና አላማቸው ብሔራዊ ቡድናችን እንዲሸነፍ ነበር: ግን አልሆነም ለቀጣዩ ውድድር አልፈናል:: ጅቡቲን 5-3 አሸንፈናል::ፌዴሬሽኑ የድሬዳዋ ስታድየም አለማለቁን እያወቀ እስካሁን ለምን ድሬዳዋ እንዲካሄድ ወሰነ? ለምን በዝግስ ጨዋታው ሲደርስ እንዲካሄድ ወሰኑ?
እርር ድብን በሉ! እናታችሁ አፈር ትብላ
ሶስት ጎል እንዴት ይገባብናል>?
አሰልጣኙ ይህንን ስህተት ማረም ይገባዋል:: ተከላካዩ እና ጎል ጠባቂው እንደገና ሊመረምሩ ይገባል::
ተጫዋቾቹ ራሱ የተጣጣሙ አይመስሉም:: ብዙ ሥራ እንዳልሰሩ ያሳብቃል::
የበሰበሰ ፌዴሬሽን!
Re: ፌዴሬሽን እርርር ድብን በል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ! ዛሬ በሚደረገው የኢትዮጵያና የጅቡቲ ጨዋታ ጨዋታው ድሬዳዋ በዝግ እንዲሆን መደረጉ አደጋ ነው! ዝግ ብሎ ነገር መኖር የ
Posted: 04 Aug 2019, 11:23
by Ethoash
Abaymado
i think u r crazy.. u cant have it both way..u said playing n ድሬዳዋ ስታድየም result in lose .. but now they win u r taking credit for their win.. even if they switch the ስታድየም where u want it to Amhara region and lose u would have still blame the አሰልጣኙን....
by the way this ብሔራዊ ቡድናችን is a collection of all ethnic or they come from one sport club. this very confused me is this team our national team or ክነማ ጎንደር ክለብ ነው ውይስ ከሁሉም የተውጣጣ የኢትዬዽያ ክለብ ነው የምናውራው።
Re: ፌዴሬሽን እርርር ድብን በል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ! ዛሬ በሚደረገው የኢትዮጵያና የጅቡቲ ጨዋታ ጨዋታው ድሬዳዋ በዝግ እንዲሆን መደረጉ አደጋ ነው! ዝግ ብሎ ነገር መኖር የ
Posted: 04 Aug 2019, 11:57
by Ethoash
i give our national team F
look what they need to improve
Best Football Dribbling Skills 2018 HD
more crazy skill
now fake skill
now more ball control skill
Top 5 Skills Invented by Neymar Jr... why i am telling u this u dont have to invent all u have to do is copy.. at first .. even everyone copy from pele.. so no shame in copying first improve then invent your own
all the above skill emplyed by Ethiopian super star Shemeles Bekele just watch how devastating the copied skill are
now how u going to learn all this ... here is how u develop ball control ..people in Ethiopia reject this skill as trick no use in playing the game. but this is how u develop ball control and train your left leg .. not only that the ball will become ur slave and u become slave master the ball will do everything u tell it to do.. all this skill come from training by yourself all the big start doing it.. that is how they train..
የመንገድ ላይ አስማተኞች እና ይህ ችሌታ የተለያየ ነው። የመንገዶኞቹ ኮሱን ሳይጥሉት መቆጣጠርን ነው የሚያስይዋቹሁ ። ግን እዚህ የምለው ካሱን ማንጠባጠብና በሁሉም ስውነታችን መቆጣጠር ነው የሚንፈልገውም የምናሳድገውም
Re: ፌዴሬሽን እርርር ድብን በል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ! ዛሬ በሚደረገው የኢትዮጵያና የጅቡቲ ጨዋታ ጨዋታው ድሬዳዋ በዝግ እንዲሆን መደረጉ አደጋ ነው! ዝግ ብሎ ነገር መኖር የ
Posted: 04 Aug 2019, 14:12
by Ethoash
Neymar Jr The Most Creative & Smart Plays
Hachim Mastour vs. Neymar Jr. - Freestyle football juggling battle
all start here
more to come
Re: ፌዴሬሽን እርርር ድብን በል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ! ዛሬ በሚደረገው የኢትዮጵያና የጅቡቲ ጨዋታ ጨዋታው ድሬዳዋ በዝግ እንዲሆን መደረጉ አደጋ ነው! ዝግ ብሎ ነገር መኖር የ
Posted: 04 Aug 2019, 16:08
by Thomas H
The entire soccer team should be arrested immediately.This is very shameful.Djibouti is the weakest soccer team on the planet next to Eritrea.With out any exaggeration if I set up my own soccer team composed of my family members including my grandma and grandpa we can definitely beat Djibouti at least 6:0
Re: ፌዴሬሽን እርርር ድብን በል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ! ዛሬ በሚደረገው የኢትዮጵያና የጅቡቲ ጨዋታ ጨዋታው ድሬዳዋ በዝግ እንዲሆን መደረጉ አደጋ ነው! ዝግ ብሎ ነገር መኖር የ
Posted: 04 Aug 2019, 17:49
by Ethoash
Thomas H wrote: ↑04 Aug 2019, 16:08
The entire soccer team should be arrested immediately.
looooooooooooooooooooook TOOOM COOK , African cup are smart they dont want to waste playing with Djibouti and Ethiopia .. so what they do is give Ethiopia 3rd class national team to play and filter out the worst of the worst then the African top class player will save themselves playing with 3rd class team once Ethiopia eliminated all unwanted 3rd class ... Ethiopia also will be eliminated with in one round ... this way they use Ethiopia to left the heave weight ... dont be surprised if we have game with Somalia , South Sudan and other trouble country that no body want to play will be given to us Ethiopia to play filter the team for AU .....