Re: ምን አለሽ Min Alesh: An Amleset Muchie Film
Great work. ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይጨለፋል ነው የሚባለው ፡ የሚያኮሩ ፤ ምሳሌ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን . Proud.
Re: ምን አለሽ Min Alesh: An Amleset Muchie Film
በትክክል ! ደሞ የሚያስገርመው ሁለቱም በተለያየ መስክ ሆነው ለሃሜት እንኳ በማይመች ሁኔታ የየራሳቸውን ግዙፍ ፈጠራ ተያይዘውታል፤ ግና አንዱ ካንዱ ሃይልና ግፊት ይማገባሉ። እንዲ ያለ ፍጽምና፣ እንዲህ ያለ መባረክ በታሪክ የሚታየው በጣም አልፎ አልፎ ነው ። የኢትዮጵያ ድንቅ ከዋክብት፣ ፍጹም ፍጡራን !!!