Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 02 Aug 2019, 11:35
PHD fasil1235
U LOOOOK LIKE U R ONE SMART AMHARA and i am hoping u r the only one who answer this simple question for me..
አንድ ዘመዴ ነበር በጣም የመኖሪያ ቤት የቸገረው ፣ ታድያ እኔ ችግሩን አይቼ እንዲኖርበት ፈቀድኩለት፤ ታድያ እኔ የምኖረው ውጭ አገር ነው። ቤቴ ያለው አዲስአበባ ታድያ ይህ ዘመዴ አስር አመት በነፃ ከኖረበት በኋላ ። ለቀበሌ ይህ ቤት ይገበኛል ብሎ አስመዘገበ ለምን ቢባል አስር ዓመት ስኖር የቤቱ ባለቤት absentee landlord ነው ብሎ እርፍ .... ፍርድ ቤቱ ታድያ ታክስ ትከፍል ነበር ውይ ብሎ ሲጠይቀው ። የአራዳ ልጅ ሲከፍ ኖሮ አዎ ብሎ መለስ ፍርድ ቤቱም የቤቱን ስም በዘመዴ ስም አዞረው።
ታድያ ይህንን ስማ ምንም ማረግ አልችልም አዲስ አባባ ያለውን ቤቴን ቀለጥኩ።
አሁን ጥያቄያ ኦሮሞ ፤ ሲዳሞ ውስጥ ቤት አለኝ እንዲሁ ድሀ ዘመዶቼ ተጠግተው ይኖራሉ። ፤እነሱም ቤቱ የኔ ነው ከማለታቸው በፊት ከቤቴ ማፈናቀል መብቴ ነው ውይ ይህንን አማክረኝ ።
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 02 Aug 2019, 13:12
PHD fasil1235
for sure after this u will never post your idiotic claim that Amhara should own the city because they live their or out number the native .. u will not do it next time if u want to live peacefully in whole Ethiopia ...
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 02 Aug 2019, 13:40
-
simbe11
- Member
- Posts: 2087
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Post
by simbe11 » 02 Aug 2019, 13:44
Addis Ababa is 100%v Addisabans no more no less. There is no tribe in Addisab. The oly thing we have is "SEFER".
When you meet a guy from Sheger, you ask him/her where their "Sefer' (ሰፈር) is not their tribe.
ጎጠኞች ወደ መደበቂያችሁ ሂዱ!!!!
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 02 Aug 2019, 13:48
sun wrote: ↑02 Aug 2019, 13:40
fasil1235 wrote: ↑02 Aug 2019, 11:19
AMARIGNA AND GURAGIGNA SPEAKING IN ADDIS ABABA
IS 80% 8)
[/b][/color][/size]
:lol: :lol:
ልጅ
አንተ ሁሌ እኔ ያስርኩትን መጥተህ እንደገና ትፈታለህ። እግሬን አውጪኝ ብሎ ሲፈረጥጠ አላየህም ፤ ለምን እንደገና መጥተህ ሕይወት ትዘራበታለህ። እውነቱን ነው አዲሳባ ፹% አማርኛ ተናጋሪ ነው። እንደውም ከዚያ ሊበልጥ ይችላል።
ግን እንዴት እንደመለስኩለት እይ።። አማሮች አንድ ቦታ በመስፈር ከግዜ በኋላ ቦታው የኔ ነው ካሉ በቋንቋ ባዛት በነዋሪው ብዛት ።። ታዲይ ምን ጥፋት አለበት ኦሮሞና ሲዳሞ አማሮችን ከቦታቸው ቢያባርሯቸ ትንሺ ሲቆዩ ልክ እንደአዲስ አበባ እኛ ነን ከተማውን የመስረትነው እኛ ነን የምንበዛው ወዘት ብለው አዳማን፤ አዋሳን፤ እንዳይወስዶት ከአሁኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ውይ ብለህ ጠይቀው ።። በማይረባ ነገር ከምትሞግተው።
look what Simiara11 said 1000% so how in hell u argue with this people
-
odaa1
- Member
- Posts: 57
- Joined: 15 Jun 2019, 07:33
Post
by odaa1 » 02 Aug 2019, 14:01
Kintir ras
Chenkletik yetebedek nek
Gugara will stat in Oromia and will be sent back to where are from
Oromo is not like yesterday.