Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ጉድ በል ጎንደር over night 100,293 views and 1,604 Comments

Post by Ethoash » 01 Aug 2019, 17:22

ጉድ በል ጎንደር || የጂጂ ኪያን ባለቤት በድንገት በቀጥታ ስልክ ገብቶ እውነቱን ለህዝብ ተናገረ: ሳምራዊት ክብሬ ናት ጂጂ ግን ማፈሪዬ ናት ሲል ተናገረ||


this guy ደሩ ዘ ሐረሩ only get 106 views all his life but when he get jackpot rumor about የጂጂ ኪያን ባለቤት his viewer jump to 100k

so yoni jump on the bandwagon


got 53,890 views reporting on የጂጂ ዝሆን ጉድ በገዛ የቀድሞ ባሏ በአቶ ሙልጌታ አዳኙ ካሜራ ላይ ተዘረገፈ የባሰ አታምጣ ሀገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው




then የጂጂ reply...

Abere
Senior Member
Posts: 13800
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉድ በል ጎንደር over night 100,293 views and 1,604 Comments

Post by Abere » 01 Aug 2019, 18:53

በዚህ አይሳቅም። አገራችንን እግዜር ይቅር ይበላት። የባህል፣የሞራል፣እንዴ ህዝብ እና አገር በፈሪሃ እግዚአብሄር መኖር አቅቶናል። ለእራሱ ያልሆነ ዜጋ ለአገር መሆን አይችልም። ይኸ ጸሎት ይፈልጋል። እስኪ ለልጇ ያልሆነች አገር ለየትኛዋ አገር ነው። እርሷስ ጂጂ ምንም ትምህርት የላት የሚያሳዝነው ግን የጁሃር እና የአቶ ህዝቅዔል ትንሽ ፊደል ቆጥረው የውሸት ተረት ተረት እየተረኩ የድሃ ልጅ ማስጨረሳቸው ነው። እግዚኦ የአገራችን ህዝብ ሞራል እና ስነ-ምግባር ፣ይሉኝታ መውደቅ - አንዱ ፓስተር ነኝ ምስጢር አየሁ፣ሌላው በውሸት አገር ማፍረስ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉድ በል ጎንደር over night 100,293 views and 1,604 Comments

Post by Ethoash » 02 Aug 2019, 01:35

Abere wrote:
01 Aug 2019, 18:53
በዚህ አይሳቅም። አገራችንን እግዜር ይቅር ይበላት። የባህል፣የሞራል፣እንዴ ህዝብ እና አገር በፈሪሃ እግዚአብሄር መኖር አቅቶናል። ለእራሱ ያልሆነ ዜጋ ለአገር መሆን አይችልም። ይኸ ጸሎት ይፈልጋል። እስኪ ለልጇ ያልሆነች አገር ለየትኛዋ አገር ነው። እርሷስ ጂጂ ምንም ትምህርት የላት የሚያሳዝነው ግን የጁሃር እና የአቶ ህዝቅዔል ትንሽ ፊደል ቆጥረው የውሸት ተረት ተረት እየተረኩ የድሃ ልጅ ማስጨረሳቸው ነው። እግዚኦ የአገራችን ህዝብ ሞራል እና ስነ-ምግባር ፣ይሉኝታ መውደቅ - አንዱ ፓስተር ነኝ ምስጢር አየሁ፣ሌላው በውሸት አገር ማፍረስ።
Abere

do u know what make ጂጂ people like u difference .. ጂጂ have a gut.. she doesnt hide her face .. she took all the risk that is coming to her.. i also doesnt show my face but i dont insult those hero from both side of the ጎራ....i will not put down yoni because unlike me he show his face.. but this is woman she took risk on he life.. and she doesnt deserved insult from an Eritrean.

my second point is it doesnt matter what የጁሃር እና የአቶ ህዝቅዔል education level is .. it is total victory for OLF supporter seating down with Amhara tv and giving interview at equal level ... under Derg if u said u r not Ethiopian their is no negotiation u will be killed at the same spot .. today the olf RUN WILD IN ETHIOPIA ..

I USED to remember the Amhara used to claim the whole Ethiopia belong to them
now they start claiming Amhara and showa and Addis Ababa
next they would settled with only Amhara region
then they will also will give up wollo, and Agaw and ray and they will be reduced to village
so if amhara is mad i understand them .

Post Reply