"ፌክ" የዶሮ እንቁላል የሚያመርት የቻይና ኩባኒያ ተያዘ!!
Posted: 01 Aug 2019, 15:56
"ፌክ" የዶሮ እንቁላል የሚያመርት የቻይና ኩባኒያ ተያዘ!!
የኡጋንዳ ፖሊስ ፌክ የዶሮ እንቁላል የሚያመርት የቻይና ኩባኒያ መያዙን ገለጸ። ቻይናውያኑ ከዚህ ቀደም በታንዛኒያ ተመሳሳይ የሀሰት እንቁላል ሲያመርቱ መያዛቸውም ተነግሯል