Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4479
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ኢህአዴግ መዋሐዱ እንደማይቀር ተገለፀ! ወያኔ ምን ልትሆን ነው? የነሰአረ ቦዲ ጋርድም ተርፏል ተባለ!

Post by Abaymado » 01 Aug 2019, 12:44

ኢህአዲግን ልትሰናበት ወይስ ልትቀላቀል? ጉድ እናያለን ገና! አረና ምናልባትም ኢህአዲግን ቢቀላቀል : ትግራይን የሚመራው አረና ሆነ ማለት ነው :; መጪውን ማየት ነው:: ብአዴንም ሊጠፋ ነው!?

ቦዲጋርዱ ሁለቱንም ገዳይ ነው እያሉን ነው?


Abaymado
Member
Posts: 4479
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ኢህአዴግ መዋሐዱ እንደማይቀር ተገለፀ! ወያኔ ምን ልትሆን ነው? የነሰአረ ቦዲ ጋርድም ተርፏል ተባለ!

Post by Abaymado » 01 Aug 2019, 23:42

ክልሎች መፍረሳቸው ነው? አረና የትግራይን ግማሽ ሊገዛ ነው? አረና እያሟሟቀ ነው?

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ኢህአዴግ መዋሐዱ እንደማይቀር ተገለፀ! ወያኔ ምን ልትሆን ነው? የነሰአረ ቦዲ ጋርድም ተርፏል ተባለ!

Post by Degnet » 02 Aug 2019, 01:17

Abaymado wrote:
01 Aug 2019, 23:42
ክልሎች መፍረሳቸው ነው? አረና የትግራይን w yemifelegewግማሽ ሊገዛ ነው? አረና እያሟሟቀ ነው?
Hezbu netsa kehone redat new yemifelgew,eyandandachen wech yemenenor and and shih US dollars enest

Abaymado
Member
Posts: 4479
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ኢህአዴግ መዋሐዱ እንደማይቀር ተገለፀ! ወያኔ ምን ልትሆን ነው? የነሰአረ ቦዲ ጋርድም ተርፏል ተባለ!

Post by Abaymado » 02 Aug 2019, 09:50

ዳንኤል ብርሃነ የትግራይ ሙሁራን ውይይት ላይ : ለምን ትግራይ ውስጥ ምርጫ አይካሄድም የሚል ፁሁፍ አቅርቧል::
ምን አስፈራቸው? ምርጫ ትግራይ ከተካሄደ : አረና አከተመለት ማለት ይቻላል! አረና ከኢህአዲግ ጋር ቢዋሃድ የሚመጣው ነገር አጉዋጊ ነው የሚሆነው?
ጦርነት....ጦርነት ....ጦርነት !!
ወያኔ ስልጣን ይለቃል ማለት ዘበት ነው! አረና ግን የተወሰነውን ትግራይ መግዛት ይገባዋል!

Post Reply