Re: OPINION: የኢትዮጵያ ፌደራሊዝምን ያስገደደው፣ የፍትህና የእኩልነት ጥያቄ እንጂ፣ የአገራዊ አንድነትና የአስተዳደር አወቃቀር ጥያቄ አይደለም! - ይሰማል ሰባተኛው ፌክ/fake አፄ?
Posted: 02 Aug 2019, 18:47
በመጀመሪያ ያብሎ (ጸጋዬ አራርሳ) ሀሳቡን ጥሩ ወንፊት ውስጥ እናሰገባና ሀሳቡን በደንብ አድረገን እናጣራው ብዙ ቅራቅንቦ እንደተለመደው ስለምናገኝበት ፡፡
ሁልጊዜም ጎሰኛ “ምሁራን “ (በተለይ ደግሞ ቀንደኛው ዘረኛ ጸጋዬ አራርሳ) ሁሌም የማስፈራርያ ጭራቃቸው አህዳዊ ስርአት አምጭዎች መጡባችሁ ፤ ቋንቋችሁን ፤ አስተዳደራችሁን ፤ ባህላችሁን ሊደፍጥጡባችሁ ነው የሚመጡት የሚል ፕሮፓጋንዳ ነው፡ ማነው እንደዚህ ያለው ሲባሉ በግልጽም ወይንም ሸፈንፈን ባለው መልኩም ቢሆን ጭራቁ አማራ ነው፡፡ በመጀመርያ ከድንቁርና እንውጣ ብለን የምንጥር ከሆነ መጠየቅ ያለበት ነገር ቢኖር ስንት ሀገሮች ናቸው ፌደራል ስርአት ያላቸው? እነዚህስ ሀገሮች ፤ ምንስ አይነት ፌደራሊዝም ነው ያላቸው? የቶቹስ ሀገሮች ናቸው ይህ የፌደራል ስርአት ለህዝባቸው ዲሞክራሲን ፤ ፍትህን ፤ እንዲሁም ብልጽግናን መቀዳጀት ያስቻላቸው ; እነዚህን ነጣጥሎ ማየት ያስፈልጋል፤ እነዚህን ጥያቄዎች መዳሳስና ማወቅ የጎሰኝች ፍላጎትም አይደለም ፡ ስለወደፊቱም እንዴት ነው ፌደራል ስርአቱ የራስ በራስ የማስተዳደርንና የጋራ የሆነ ፌደራላዊ አስተዳደርን መመስረትም አለብን የሚለው ላይ ለመወያየት ፍላጎትም የላቸውም ፤ ከስር የተነሳሱበት ሀገር የማፍረስ እንጂ አብሮ የመበልጸግ ምንም ፍላጎት ስለሌላቸው፡ ቢምሉ ቢገዘቱም ተግባራቸው በግልጽ የት መሄድ እንደፈለጉ ይነገረናል ፡ እንኳን አብሮ ለመኖሩ ለመገንጠሉም ምንም ሀሳብ የሌላቸው ባዶ ስልቻዎች ናቸው፡፡ እነሱ ሁሉንም ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ ወሎ ይወስዳሉ ሌላው እያጨበጨበ ስጥቶ ይሸኛቸዋል ፡፡ አህዳዊነት እነርሱ እንደሚሉት ምንም ትርጉም የሌለው ባዶ የሀሳብ ንድፍ አይደልም እንደማለፊያ የተባበሩት አሜሪካ እንይ ፤ ከተለያዩ ሀገራት ፤ አለማት ፤ የተለያዩ ህዝቦች መጥተው ፤ የግለሰብ መብታቸውን በማረጋገጥ የራሳቸው ባህልን እንዲያሳድጉ ፈቅዶ ነገር ግን ከብዙ አንድ መፍጠር በሚለው መርሆ ህዝቡች በአንድ ቋንቋ እንዲናገሩ ፤ እዲጽፉ ፤ አድርጎ ፍትሀዊ፤ ዲሞንክራሲያዊነትን አንግሶ ፤ የቆየውንም ሆነ አዲሱ በፍላጎት እንዲቀላቀል ማድረግ የቻለ ሀያል ዲሞክራሲያዊ ስርአት መመስረት ችለዋል ፡ አሁንም ችግሮቻቸውን ለመፍታት ፍትሀዊ በሆነ መንገድ እየሰሩ ነው ልክ ከዚህ በፊት ለመቶዎቹ አመታት ይሰሩ እንደነበሩት ፡፡ ስለዚህ አህዳዊነት ጭራቃዊነት አይደለም እንደ ጽጋዬ አራርሳ አይነቶቹ ፖሮፓጋንዲስቶች እንደሚተርኩት ፡፡ ሆኖም ግን ኢትዮጵያዊያን ከዳር እስከዳር እየተወያዩበት ያሉት ፍትሀዊ ፤ ዲሞክራሲያዊ የሆነ የየግለሰብንም ሆነ የስብስብ መብቶች አስታርቆ፤ የእርስ በእርስ ግጭቶችን ያስወገደ ፤ በተመሳሳይ ደግሞ ለብልጽግናቸው እንቅፋት የሆኑትንም ነገሮችን ቀርፎ ያነሳ ፤ ህብረታቸውን የምያጠናክር የፌደራል ስርአት ለመስረት ነው፡ እንደ ጸጋዬ አራርሳ አይነቶቹ ህዝቡ ተከባብሮና ተደጋግፎ የሚኖርበት ፊደራርል ስርአት እንዴት ይመስላል ብለው ምንም የሚያቀርቡት ሀሳብ የለም ፤ የሚበታተንበትና የሚጨራረስበት ላይ ግን ቀለማቸውን ሲደፉ ይውላሉ ያድራሉ ፤ ፡፡ በአያቶላ ጀዋር የሚመራው ኦሚን ቴሌቪዢን ና በጉለሌ ፖስት ቀን ሌሊት የሚለቀልቁት ቅስቀሳ ክብሪታቸው ሲጭሩ ከርመው ደረቅ እንጨት አግኝቶ እንዲቀጣጠል ነው ፡፡
አሁን ምንም እንኳን ስለአህዳዊ ስርአት ጸጋዬ የጻፈው ጽሁፍ ሀሰት ላይ የተመሰረተ ፕሮፓጋንዳ ቢሆንም ያልተጠየቀ ጥያቄ ጠይቆ ከዚያ ፕሮፓጋንዳውን ስለሚያጦዘው ለርሱ መልስ መመለስ የድሮውን “ሳይጠሩት አቤት ሳይልኩት ወዴት ስለሆነ ፖሮፓጋንዳውን እንተውና ስለፊደራሊዝም ያሰፈረውን እንይ ፡፡
ጸጋዬ እንዲህ ይላል
“የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም በአንፃሩ፣ የመጨረሻ ግቡ፣ ከፖለቲካ ማህበረሰቡ ተገልለው፣ ከአገራዊው የፖለቲካ ምናብ (political imagination) ውጭ ተደርገው፣ እይታንና እውቅናን ተነፍገው፣ እንዳይታዩ (invisible) የተደረጉትን ግፉአን ሕዝቦች ወደ ፖለቲካ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ በማድረግ፣ ወደ ማህበረሰቡ የፖለቲካ ምናብ ማዕከል እንዲመጡ ማድረግ፣ እና እኩል እውቅና በመስጠት፣ ከአለመታየት ወደ መታየት (from invisibility to visibility) ማምጣት ነው።”
በዚህ ላይ በአጠቃላይ ስምም ነት አለ፡፡ ዋናው ግን በምን አይነት ሁኔታ ነው እዳር ያሉት ኢትዮጵያዊና ወደ ስልጣንና ውሳኔ ወደ አለበት መሀል የምናመጣቸው ፡፡ ለምን ቢባል እነርሱ ወደ መሀል ሲመጡ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ ጥቅም የሚያገኝት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ስለሆነ ፤ ችሎታና ብቃት ያለው ኢትዮጵያው ወደ ማህል ሲመጣ ሀገሪቱ በፍትህ በርእትህ፤ በእድገቷ ከአለም መድረክ እኩል እንድትሆነ በእውቀቱ ይመራል ፤ በክልል ጠፍረን ፤ አጋር ነህ ነገር ግን ዋና ወሳኞቹ ግን እኛ ነን ብለን ለ27 አመት እነጸጋዬ ሲሰሩና ሲገነቡት በነበረው ስርአት ውስጥ ግን በክልላቸው ተወስነው እንደሚጠውልጉ ግልጽ ነው ፡፡ ኢትዮጵያዊነታቸን ከክልላቸን በላይ ከሆነ በእውቀታቸው መጥተው ሁላችንንም ያገለግሉናል ፡ለምሳሌ መሀል አሁን ባላቸው የህዝብ ብዛት ወደ መሀል ከተደላደሉት ፤ እየተፋተጉ ካሉት ሁለቱ አማራ እና ኦሮሞዎች በተጨማሪ ሌሎቹ በቁጥራቸው ግን አነስ ያሉትን እንዴት አድርገነው ወደመሀል የምናመጣቸው ፡፡ በየክልላቸው በማጠር ፤ እራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳድሩ ፤ በቁጥራቸው በጀት በመመደብ፤ በቋንቋቸው እንዲናገሩ በማድረግ ነው፤ ሌላውን ብሄር በመሀከላቸው ሲመጣ እነሱ ቢያስወጡ ሌላውን ሁለተኛ ዜጋ ቢያደርጉ ፤ ቢያባርሩ ፤ ብዝት ያለው ብሄረስብ ደግሞ ነርሱን ቢያባርራቸው እነ ጸጋዬ አራርሳ እንደሚደሰኩሩት እንዴት በማድረግ ነው እነኝህን ከጠረዝ ካሉበት መሀል ማስገባት የሚቻለው ፤ ይህ ማለት በጸጋዬ አስተያየት እኩልነት ማለት ከብሄራዊ ሚዲያ ላይ ዳንስ ከማሳየት የተሻገረ ትርጉም ከሌለው በስተቀር ፤ ይህ አይነቱን ነው የጸጋዬ እይታ የሚያስተናግደው ፡ እውነተኛው ፊዴሬሽን በብዙ ሀገሮች ዲሞክራሲን ፤ እኩልነት ፤ ያመጣው ፊደራላዊ ስርአት በኢሮፕም ቢሆነ በአሜሪካ በየትኛው ነጻነት በነገሰበት ስርአት ደካማውን ህብረተስብ ክፍል የሚያጠናክረው ፤ ወደ እኩልነት የሚያመጣው ፤ አናሳ ይሁኑ ጥቅማቸው ያለተከበረላቸውን እኩል እንዲሆኑ ሁሉንም በሮች ተከፍቶላቸው መግባት ሲችሉ ነው ፡፡ ይህም ማለት ሰዎች ወደ እኩልነት የምናመጣችው በአንድነትና በኩልነት እራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ በሌላው በኩል ደግሞ መሀከል መጥትው በቁጥራቸው፤ ወይንም በሌላ ምክንያት ሳይወሰኑ በዜግነታቸው በእኩልነት ውሳኔ መስጠት ሲችሉ ነው ፡ እውቀታቸውና ችሎታቸው በመጠነው መንገድ በፊለጉት ፌደራል አስተዳደር ሄደው መነገድ ፤ የአካባቢውን አስተዳደር ህግ እስካሟሉ ድረስ መመረጥ ፤ ምንም አይነት ልዩነት ሳይፈጠርባቸው መኖር ፤ ቤተሰብ መመስረት መነገድ ሲችሉ ነው፡፡ እውነተኛ ፊደራሊዝም የግል መበትን ያከበራል ፤ የህብረተስቡንም መብት ያከበራል ሁለቱ በተጻራሪነ እንዳይቆም ግን ህጉ በግልጽ ያስቀምጣል ፡፡ እውነተኛው ፌደራሊዝም የቅራኔዎችና አብሮ የመኖርን እሴቶችን በሙሉ ከስራቸው መንቅሎ ይጥላል ፤ ችግር ያመጣሉ የሚላቸውንም ደግሞ ሳይጎለምሱ በቅድሚያ ያመክናቸዋል፡፡
ወረድ ይልና ጸጋዬ
ይሄም፣ የብሔሮችን agency, autonomy, እና authority በማጎናፀፍ ብቻ ይፈፀማል። የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም ለዚህ ነው የብሔሮች ሕጋዊ ስብዕና (legal personality)፣ ራስ-ገዝነት ወይም የራስን እድል በራስ መወሰን (autonomy/self-determination)፣ እና የሉዓላዊነት ሥልጣን (sovereignty) ላይ የሚያተኩረው።
መጀመርያ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ብሄረስብ ብቻ ነው ብሄር የሚባል ፈጠራ የጎሳ ፖለቲካ አራማጆች ስልጣን ለማፈርጠምና እስከ ፈራጅ ቆራጭነት የደረስ ልጣን ለመስጠትና ይህንን ቃላት በመጠቀም የመንጋ ፖለቲካቸው ጉልበት እንዲኖረው ለማድረግ ታስቦ የተሻጠ ነው፤ ብሄረሰቦች የዲሞክራሲያው መብታቸውን የሚያረጋግጥ በህገመንግስቱ ውስጥ በግለሰብ መብት ላይ የማያሻማ አቋም እስካለው ድረስ ብቻ ነው ፡ ከዚያ በኋላ የብሄረሰቡን መብት ለማስጠበቅ በነጻነት መደራጀት መብቱን የሚያስጠብቅ በህግ መብቱ መከላከያ ያለው ግለሰብ ሲኖር ነው ፡፡ ነጻነቱ በግለሰብ ደረጃ ህጋዊ መከላከያ ካለው የብሄረሰቡን መብት በቀላሉ መከላከል ይችላል ነገር ግን የብሄር መብት ያልው ሰው መብቱ በብሄር ጥቅም ስም እንዲታፈንና መተንፈስ እንዳይችል ነው የሚሆነው ፡፡ ጸጋዬ እንደመርካቶ አያችኋት እያለ አይን ላይ እንደሚያጭበረብር ዱርዬ አንዱን እያሳየ ሌላው ይደብቃል፡፡ በብሄረሰብ መሰባሰብ ብቻውን ከአምባ ገነን የጎሳ ገዳይ ዘራፊ የሰው መብት ጣሽ የሚሰውር የስርአት ቀመራ አይደለም ፤ ስለዚህም በጎሳ ክልል ታጥረው ህብረተስብን እንዳይጨቁኑ መጀመርያ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን እኩል የሆነ በግለሰብ ደረጃ ፍጽም የማይጣስ መብታቸው በፌደራልና በክልል አስተዳደር የሚከበርና የማይጣስ መብታቸው በህገ መንገስቱ መጨመር የግድ ነው፡፡
ከዚያ ከላይ ያለውን ጉድፍ ሀሳብ በበለጠ በጨቀየ መልኩ ጽንፈኛው ጸጋዬ እንዲህ ብሎ ያጠቃልለዋል፤
ለዚህም ነው የኢትዮጵያ ፌደሬሽን፣ ሊከፋፈሉ ከሚችሉ አሃዶች የተፈጠረ፣ እራሱም ሊከፋፈል የሚችል ህብረት (a destructible union composed of further destructible units) ነው የምንለው። ስለ አሃዶቹ ተከፋፋይነት አንቀጽ 47(3)ን፣ ስለ ህብረቱ ተከፋፋይነት ደግሞ አንቀጽ 39ን ማየት ብቻ ይበቃል
ይህ የመጨረሻ ጽሁፉ ግን ጸጋዬ አራርሳን እርቃኑን ከነምናምንቴው እንዲቀር ያደርገዋል ፤ በጣም አስቀያሚ ፍጥረት መሆንንም ጭምር ፡፡ የየኔታ መለስን ዳዊት በደንብ ከመድገሙ የተነሳ እንደ ሁለተኛ የአለም ጦርነት የጃፓን ተዋጊዎች ኢትዮጵያ ህዝብ በካማካዚ እራስን በራስ የማጠፋፋት ጀብዱ እንዲፈጽም ለማየት እየቋመጠ መሆኑን ነው የሚያሳየው ፡ ይህ ብቻ ሳይሆን ለነጻነቱ እታገልለታለሁ የሚለው ህብረተስብ ላይ ምን ያህል ጥላቻ እንዳለው ነው የሚያሳየው ፤በቅርቡ በአሪሲ እንዳየነው ጸጋዬ ሌትና ቀን ቅስቀሳውን ሲያጋግል የከረመበትና ከመቶ በላይ ኢትዮጵያዊያን በቆንጨራ የተቀነጠሉሱበት ይህ ኢ፟ሰባዊ ተግባር ከፍ ብሎ በመለው ኢትጵያ አዳራሹ ሰፋ ባለ መልኩ በሰፊው ለማየት ጻጋዬና የሱ ደጋፊዎች እየቋመጡና እየዳከሩም ይገኛሉ ይህንን ነው የሚቀጥለው አርፍተ ነገር እንድምታው ፡፡” a destructible union composed of further destructible units” በኢኮኖሚ ፤ በሶሻል፤ በጋብቻ፤ ተገምዶ ለአለፉት ምእተ አመታት የተሳሰረውን ህብረተስብ እስከመጨረሻው ድረስ እንዲሰነጣጠቅእ ነው የሚፈልገው ፡፡ በጣም አይምሮቸው የታመመ እንደጽጋዬ አራርሳ የጀዋር እንዲሁም የኢዝካኤል ትልቅ ፕላን በቃልም በተግባርም እያሳዩን ነው ፤ እነዚህን ከይሲዎች ከነውጥናቸው መቅበር ብቻ ሳይሆን እነርሱን ለመቅበር መሬት የቆፈርንበትን ዶማሳይቀር ውቅያኖስ ውስጥ መወርወር ነው ያለብን ፡፡ ለምን ቢባል እየደገሱልን ያሉት በኢትዮጵያ ልክ እንደ ሩዋንዳው ደም እንደ ወንዝ እንዲፈስ ነው፡፡ ይህንን የከይሲ ውጥን የሚያስፈልገውን መስዋእትነት ከፍሎ ማስቀረት የሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት ግዴታ ነው፡፡