የወለጋ ህዝብ ክልል የመሆን ህገመንግስታዊ መብታችን ይከበርል በማለታቸው ከ16 ሺህ በላይ ህዝብ ታሰሩ!!
ወለጋ ጃል ማሮ እና መሰል ልጆቿ ባነሱት ክልል የመሆን ጥያቄ ጋር ተያይዞ፤ አፈናው በርትቶ 16000 በላይ ወጣቶች በእስር ላይ እንደሚገኙ እየተገለፀ ነው። በነገራችሁ ላይ ለአስተዳደር አመቺ ባልሆነ መንገድ በመካለሉ የህዝቡ እንግልት ይሁን ሌላ ምክንያት፤ የወለጋ ህዝብ ጃልመሮን አፍኖ በመደበቅ ቅሬታውን አሳይቷል።
አፈናው ይቁም! ጥያቄያቸውን በአደባባይ ይግለፁ።
Re: የወለጋ ህዝብ ክልል የመሆን ህገመንግስታዊ መብታችን ይከበርል በማለታቸው ከ16 ሺህ በላይ ህዝብ ታሰሩ!!
አስራ ስድስት ሺህ ሕዝብ በነፃ ሶስቴ ተቀለበ በለኛ።Zreal wrote: ↑30 Jul 2019, 06:14የወለጋ ህዝብ ክልል የመሆን ህገመንግስታዊ መብታችን ይከበርል በማለታቸው ከ16 ሺህ በላይ ህዝብ ታሰሩ!!
ወለጋ ጃል ማሮ እና መሰል ልጆቿ ባነሱት ክልል የመሆን ጥያቄ ጋር ተያይዞ፤ አፈናው በርትቶ 16000 በላይ ወጣቶች በእስር ላይ እንደሚገኙ እየተገለፀ ነው። በነገራችሁ ላይ ለአስተዳደር አመቺ ባልሆነ መንገድ በመካለሉ የህዝቡ እንግልት ይሁን ሌላ ምክንያት፤ የወለጋ ህዝብ ጃልመሮን አፍኖ በመደበቅ ቅሬታውን አሳይቷል።
አፈናው ይቁም! ጥያቄያቸውን በአደባባይ ይግለፁ።
ሕገ መንግስቱ እኮ ቀንታቹህ ተገንጠሉ አላለም
በሁለተኛ ደረጃ በስልፍ ተገንጠሉ አላለም
ያለው በስነስራት ማመልከቻህን አስገብተህ አመት ትጠብቃለህ ነው ያለው። ደረጃ በደርጅ ክልል የመሆን ጥያቄህ ይመለሳል ከዚያ በስተቀር የእስር ቤት እንጅራ ነው የምትበላው።
አንዳንዴ መዋሽት ካልቀረ ለምን መቶ ሺህ አይባልም ለምን በአስር ሺህ እንወስናለን ። ለምንስ መቶ ሺህ ሕዝብ ተረሽነ አይባልም ።። መዋሽታችን ካልቀረ ደመቅ ማረግ አለብን
Re: የወለጋ ህዝብ ክልል የመሆን ህገመንግስታዊ መብታችን ይከበርል በማለታቸው ከ16 ሺህ በላይ ህዝብ ታሰሩ!!
ወለጋ የጥንቱ እናርያ በሞጋሳ ከመጨፍለቁ በቀር የተለየ ዝርያ ያለዉ ነዉ፡፡Ethoash wrote: ↑30 Jul 2019, 07:18አስራ ስድስት ሺህ ሕዝብ በነፃ ሶስቴ ተቀለበ በለኛ።Zreal wrote: ↑30 Jul 2019, 06:14የወለጋ ህዝብ ክልል የመሆን ህገመንግስታዊ መብታችን ይከበርል በማለታቸው ከ16 ሺህ በላይ ህዝብ ታሰሩ!!