Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36084
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Ethioash: አንተ የሸርሙጣ ልጅ ሰካራም፣ ጉራጌን መሳደብ ለዝቅተኛነትህ መፍትሄ አይደለም፤ አቁም !!

Post by Horus » 30 Jul 2019, 00:34

አንተ በሽተኛ ይህን መጭማለቅህን ካላቆምክ ሰዎች በርህን እንዲያንኳኩ ዪደረጋል፣ ስርዓት ያዝ ።
Last edited by Horus on 30 Jul 2019, 00:55, edited 1 time in total.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: Ethioash: አንተ የሸርሙጣ ልጅ ሰካራም፣ ጉራጌን መሳደብ ለዝቅተኛነትህ መፍትሄ አይደለም፤ አቁም !!

Post by banebris2013 » 30 Jul 2019, 00:54

Horus wrote:
30 Jul 2019, 00:34
አንተ በሽተኛ ይህን መጭማለቅህን ካላቆምክ ሰዎች በርህን እንዲያንኳኩ ዪደእጋል፣ ስርአት ያዝ ።
DID HE TRUMP ON YOUR AGED NERVES? It is ok when you demean and insult as you wish, and all of a sudden your nerves are touched and you reacted. The word you used to react says how low a human being you are. "የሸርሙጣ ልጅ" is insult used by worthless people like you. You are dirty.
Were you watching Senselet drama? Do you live in lawless la la land? or a member of Sicily type mob.

Horus
Senior Member+
Posts: 36084
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethioash: አንተ የሸርሙጣ ልጅ ሰካራም፣ ጉራጌን መሳደብ ለዝቅተኛነትህ መፍትሄ አይደለም፤ አቁም !!

Post by Horus » 30 Jul 2019, 01:02

banebris 2013 - ሌላ የራህ መጻፊያ ስም ከፈልክ ሌላ 10 ስም አምጣ ። You got the message !

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: Ethioash: አንተ የሸርሙጣ ልጅ ሰካራም፣ ጉራጌን መሳደብ ለዝቅተኛነትህ መፍትሄ አይደለም፤ አቁም !!

Post by banebris2013 » 30 Jul 2019, 01:12

Horus wrote:
30 Jul 2019, 01:02
banebris 2013 - ሌላ የራህ መጻፊያ ስም ከፈልክ ሌላ 10 ስም አምጣ ። You got the message !
Prostitution in Ethiopia is mainly due to extreme poverty and any way it is the only way of survival for many Ethiopians, including gurages. You should be ashamed of using the word "[ deleted ]" here in this forum. As i said that says a lot about you.

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: Ethioash: አንተ የሸርሙጣ ልጅ ሰካራም፣ ጉራጌን መሳደብ ለዝቅተኛነትህ መፍትሄ አይደለም፤ አቁም !!

Post by simbe11 » 30 Jul 2019, 15:44

Horus wrote:
30 Jul 2019, 00:34
አንተ በሽተኛ ይህን መጭማለቅህን ካላቆምክ ሰዎች በርህን እንዲያንኳኩ ዪደረጋል፣ ስርዓት ያዝ ።
እንዴ ሚስተር!!!!
በዚህ እድሜህ እንደዚ ያለ ስድብ?
አይገባም!!!
Here we behave and attack each others idea not each other. You don't insult someone's mom in this manner. And, at the same time, you don't pressure people by telling them you know where they live. That's exactly what we hate about our leaders and it might be a crime too. Depending on where you live.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethioash: አንተ የሸርሙጣ ልጅ ሰካራም፣ ጉራጌን መሳደብ ለዝቅተኛነትህ መፍትሄ አይደለም፤ አቁም !!

Post by Ethoash » 30 Jul 2019, 16:19

ምነው ጨከናቹሁበት። በጣም የሚያናድ ነገር ተናግሬው ይሆናል ። ይህ ንዴት ደግሞ የስው ልጅ እስተሳስቡን ከመለወጡ በፊት የሚያስያየው ነገር ነው። ልክ አንዲት ሴት በእርግዝና ግዜ ዘጠኝ ወር ተሽክማ ስታበቃ ። ሽከሙ ሊቀርላት ሲል ፤ ልትወልድ ስትል ታልቅ ጩህት ታስማለች። ታድያ

የአቶ ኦሮር ጉዳይም ከዚህ አይለይም በጣም እንደሀይማኖት የሚያምንበትን ጉዳይ ከስር ነቀነቕሁበት ታድያ ለምን አይጩህ ለማን አይናደድ። ይህ እኩ ጭስ ማስወጣት ነው። ማስተንፈስ ነው ንዴቱን ። ችግሩ ያለው ከዚህ በኋላ ነው ። እውነት ስልጣን ቢሆረው ሊገድለኝ ነበር ውይ። ውይስ ንዴቱ ይበርድለትና ወድ ድሮው ጨዋነቱ የመለሳል ። እንግዲህ ከዚህ በኋላ በሚያረገው ነው እሱ የሚመዘነው እንጁ ተናዶ በተናገረው አይድለም። እግዛብሔር መልካሙን ያሳየው።

አናተም ብት ሆን በመጠፋፋት ፖለቲካ እንደማታምኑ። ለሞራል ደጋፋቹሁ በጣም አመስግናለሁ። ዛሬ እኔን ሲሰድብ ዝም ከተባለ ነገ ደግሞን እናንተን ይሳደባል ይህ ትምህርት ይሆነዋል የሽማግሌ ቀላል እንዳይሆን።


Post Reply