በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ በህገ-መንግስት ሳይሆን በህገ-ብሄር ነው እምትተዳደረው፣፣
ሀይለማርያም ደሳለኝ በመለስ ፎቶ ሲመራ እንደቆየ ሁሉ፣ ዶ/ር አብይ እስካሁን በጠባብ ዘረኝነት በተለከፈው TPLF በለቀለቀው ህገ-ብሄር ነው እሚመራው፣፣ እነ ኦነግ TPLF በቀደደው የተሰገሰጉ ሌቦች እና ጭንቅላት የሌላቸው አሻንጉሊቶች ናቸው፣፣
Re: በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ በህገ-መንግስት ሳይሆን በህገ-ብሄር ነው እምትተዳደረው
I don’t really agree with you calling our constitution “hige-biher”. That’s like giving a respect where respect isn’t rightfully attained.
The law of the land right now is “hige-Arawit” which has less value than the paper its written on.
The law of the land right now is “hige-Arawit” which has less value than the paper its written on.
Re: በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ በህገ-መንግስት ሳይሆን በህገ-ብሄር ነው እምትተዳደረው
You are right,, የመንጋ ፓለቲካ በአራዊቶች እይታ እንኳን ብቁ መሆን አይችልም፣፣ እንስሳቶች እንኳን የራሳቸው ስርአት አላቸው ፣፣ ፍየል እጎኔ በግ ሳር በላች ብላ አትጣላም፣፣ ፈረስ ከበሬ ጋር በግጦሽ መሬት አይጣላም፣፣ አእምሮን በሚከብድ እና ለማመን በሚያስቸግር መልኩ እንደዚህ ከእንስሳት ያነሱ ጥርቅሞች እንደሰው የሚመሰሉት በሚለብሱት ልብስ ወይም በሚበሉት እንጅ በአስተሳሰባቸውች የዘቀጡ ናቸው
Re: በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ በህገ-መንግስት ሳይሆን በህገ-ብሄር ነው እምትተዳደረው
ፅንፈኞች ይህችን ሀገር መምራት ቀርቶ ሰላማዊ ዜጋ እንዳይኖር እንቅፋት መሆናቸው ለማንም ግልፅ ነው