Shocking: The most astonishing declassified secret conversation between Colonel Mengistu and Ronald Regan
Posted: 28 Jul 2019, 14:21
በአንድ ወቅት ሬጋን ኢትዮጵያን ሲጎበኝ ኮሎኔል መንግስቱን እስኪ ቤተመንግስቱን አስጎብኘኝ ብሎ ጠየቀ:: መንግስቱም ምን ችግር አለው ብሎ ሬጋንን ቤተ መንግስቱን ማስጎብኘት ጀመረ:: ብዙም ሳይቆዩ ሬጋን ቤተ መንግስት አጥሩ ላይ አንድ ለማመን የሚያዳግት ነገር አየ:: አንዱ ቁጭ ብሎ ሲፀዳዳ አይቶ መንግስቱን እንዴት ቤተ መንግስት አጥር ሰው ይፀዳዳል ብሎ ጠየቀው:: መንግስቱም ከዚህ በፊት እንደዚህ ዓይነት ነገር አይቶ እንደማያውቅ ነገር ግን አጥሩ ላይ ሲፀዳዳ በተገኘው ሰው ላይ አብዮታዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ነገረው:: ከዛ በተራው ሬጋን መንግስቱን ዋይት ሃውስን እንዲጎበኝ ጠይቆት በግብዣው መሠረት ሬጋን መንግስቱን ዋይት ሃውስን ማስጎብኘት ጀመረ::
አሁን ደግሞ መንግስቱ በተራው አጥሩ ላይ አንድ ለማመን የሚያዳግት ነገር አየ:: አንዱ ቁጭ ብሎ ሲፀዳዳ አይቶ ሬጋንን እንዴት ዋይት ሃውስ አጥር ሰው ይፀዳዳል ብሎ ጠየቀው:: ሬጋንም በፍፁም ይሄ ሊሆን አይችልም እኛ አሜሪካውያኖች የሠለጠንን ሕዝቦች ነን ለማንኛውም ሬጋን ጠባቂዎቹን ዋይት ሃውስ አጥር ሥር የሚፀዳዳውን ሰውዬ በቁጥጥር ሥር ውሎ ተይዞ እንዲመጣ ብሎ ትእዛዝ ሰጠ ::አሁን ሰውዬው ተይዞ ሲመጣ ማን ሆኖ ተገኘ መሰላችሁ ? በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ሆኖ ተገኘ ከዛ ሬጋንም ደረቱን ገልብጦ እኛ የሠለጠንን ሕዝቦች ነን ያልኩህ ያለምክንያት አይደለም ብሎ መንግስቱን ነገረው መንጌም በማፈሩ ምክንያት አንገቱን ደፍቶ ሬጋንን ይቅርታ ጠይቆ ወደ ሀገሩ ተመለሰ::
አሁን ደግሞ ገዱ አንዳርጋቸው በዚህ ምስል እንደምታዩት የብዙ ዓመት አጥር ላይ የመፀዳዳት ልምድ ያለው ይመስላል:: በደከመ እንግሊዝኛ ችሎታው አንዴ አዋርዶናል አሁን ደግሞ አጥር ሥር ሲፀዳዳ ተይዞ እንዳያዋርደን ሁላችንም መፀለይ አለብን::