አፋን ጋላ!!! አፋን ጋላ እናስተዋውቃችሁ!!
Posted: 28 Jul 2019, 09:45
አፋን ጋላ!!! አፋን ጋላ እናስተዋውቃችሁ!!
ኦነጋውያን ሞቃድሾ የነበረው የድርጅቱ ልሳን የነበረውን የሬዲዮ ጣቢያ «አፋን ጋላ» ይሉት ነበር። ለዚህም የጣቢያው አዘጋጅ የነበረው ሰው የጻፈው ደብዳቤ አለ። ኦነጋውያን እንዲህ ለራቸው የሚፈልጉትን ስምና አራማ እያወጡና እየፈጠሩ ባልዋለበት የሚወነጅሉት ግን መከረኛውን አማራ ነው።
ኦነግ ራሱ ኦነግ ከመባሉ በፊት በራሳቸው በኦነግ ስዎች የወጣለት የመጀመሪያ ስም ጋነግ ወይንም «የጋላ ነጻ አውጭ ግንባር» በእንግሊዝኛ Galla Libration Front(GLF) የሚል ነበር። ድርጅቱ ኦነግ የተባለውን የዛሬውን ስሙን ያገኘው የመጀመሪያውን ስሙን ጋነግን ወይም GLFን ወደ ኦነግ ወይም OLF ቀይሮ ነው።
የዚያድ ባሬዋን ሶማሊያን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር መዘክር ስበረብር በርካታ የኦነግ ሰነዶችን አግኝቻለሁ። ከነዚህ ሰነዶች መካከል ኦነግ ራሱን «የጋላ ነጻ አውጪ ግንባር» ወይም Galla Libration Front እያለ ይጠራበት የነበረው ድብዳቤ ከነ መሐተሙ አንዱ ነው። ራሱን «የጋላ ነጻ አውጭ ግንባር» ወይም GLF ብሎ ይጠራ የነበረው የዛሬው ኦነግ ደብዳቤውን የጻፈው ከኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ነፃ ለመውጣት የሚያደርገውን ትግል የሚያግዝ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ያደርግለት ዘንድ ዚያድ ባሬን በመማፀን ነው። ይህን ዶሴ ወደፊት ማውጣቴ አይቀርም።
ከዚህ በተጨማሪ ኦነጋውያን ሞቃድሾ የነበረው የድርጅቱ ልሳን የነበረውን የሬዲዮ ጣቢያ «አፋን ጋላ» ይሉት ነበር። ለዚህም የጣቢያው አዘጋጅ የነበረው ሰው የጻፈው ደብዳቤ አለ። ኦነጋውያን እንዲህ ለራቸው የሚፈልጉትን ስምና አራማ እያወጡና እየፈጠሩ ባልዋለበት የሚወነጅሉት ግን መከረኛውን አማራ ነው።