-
- Senior Member+
- Posts: 34271
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
አይዞን እየተሟሟቅን ነው!
የነውጡ መሪ ካድሬዎች ስማችንን እያነሳችሁ አታልቅሱ። አታላዝኑ። አትንጫጩ። እንባችሁ እንኳን እኛን ዝም ሊያሰኝ የናንተንም መንቻካ ፊት አጥቦ አያጸዳም። በቃ! ሃቁ ይዥጎደጎዳል። የናንተም እንባብ ይንጠፈጠፋል።
-
- Senior Member+
- Posts: 34271
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: አይዞን እየተሟሟቅን ነው!
ኧረ እነኚህም ሰዎች እየተሟሟቁ ነው! ቅቅቅቅ!