Page 1 of 1

ስዩም ተሾመ የክልሉ በጀት ድልድሉ ትክክል ነው ይለናል : መስፈርቱ ምንድነው? ለምንድነው እንዲህ ጭንቅ ያረጋቸውስ? መረጃውን እንጠቅሳለን!

Posted: 27 Jul 2019, 15:22
by Abaymado

ስዩም እንዲህ ይላል: ፌደራሉ ለክልሎች ድጋፍ የሚያደርገው በሁለት መልኩ ነው:: አንዱ በበጀት ዓመቱ ለክልሎች የሚሰጠው ድጋፍ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ለዘላቂ ልማት ማስፈፀምያ ነው ይለናል::
ለዘላቂ ልማት የተባለው የሚያጣላን አይደለም::
ምክንያቱ ደሞ የብሩ መጠን ትንሽ በመሆኑ ነው:: ይሄው:
ለኦሮምያ 2.067 ቢልዮን (በፐርሰንት 34.5%)
አማራ 1.296 ቢልዮን (በፐርሰንት 21.6 %)

የሚያጣላን ፌደራሉ የሚያደርገው የድጋፍ መጠን ላይ ነው :
ለኦሮምያ 47.6 ቢልዮን
አማራ 29.83 ቢልዮን ነው
ለምን? ልዩነቱ እዚህ ላይ ነው! የ20 ቢልዮን ብር ልዩነት አለው!
ለምን ሲባሉ? የህዝብ ብዛት ነው ይሉናል:: ማነው የህዝብ ብዛቱን የተመነው? ምን ያህል ነው የህዝቡ ብዛት?
ሌሎች ደሞ ብዙ የአማራ ሕዝብ ኦሮምያ ውስጥ ይኖራል ይሉናል:: እንደአማራ ቁጠሩ ቢባሉ የማይቆጥሩትን?
ምክንያቱ ምንድነው?
ጋላና አማራ ለፌደራሉ ምን ያህል አስተዋፅዎ ያደርጋሉ?
መልስ እንሻለን! ወያኔ የሰራው ሸር አይቀጥልም!!

Re: ስዩም ተሾመ የክልሉ በጀት ድልድሉ ትክክል ነው ይለናል : መስፈርቱ ምንድነው? ለምንድነው እንዲህ ጭንቅ ያረጋቸውስ? መረጃውን እንጠቅሳለን!

Posted: 27 Jul 2019, 15:26
by Degnet
Abaymado wrote:
27 Jul 2019, 15:22

Actually this is what they do in Holland.Do you know that every year a child mayor is elected from elementary school students to speak about the young's interest.He or she is introduced by the real mayor

Re: ስዩም ተሾመ የክልሉ በጀት ድልድሉ ትክክል ነው ይለናል : መስፈርቱ ምንድነው? ለምንድነው እንዲህ ጭንቅ ያረጋቸውስ? መረጃውን እንጠቅሳለን!

Posted: 27 Jul 2019, 21:10
by Abaymado
ህንዳዊ አስተማሪ ሲሳደብ እንዲህ ይላል “ only physically rich ”:: የብአዴን መሪዎች “only physically rich ” ናቸው:: በቁማቸው የሞቱ!
በዘፈቀደ አገር አይመራም: ሕግና ስርአት ካልተከበረ የሚመጣውን መዘዝ መቅዋቅዋሙ ከባድ ይሆናል:: አማራ ክልል ከፈተኛ ወጪን ለፌደራሉ ይሰጣል: ግን የሚደርሰው ግን ትንሽ ናት::

ክልልሉ ላይ ይህም ሆኖ 47 ቢልዮን ትላልቅ ፋብሪካዎችን : ትምህርት ቤቶችን : መንገዶችን .... መስራት ይችላል:: እስካሁን የተሰራው የታለ? እስካሁን ምንም የተሰራ ነገር የለም::

Re: ስዩም ተሾመ የክልሉ በጀት ድልድሉ ትክክል ነው ይለናል : መስፈርቱ ምንድነው? ለምንድነው እንዲህ ጭንቅ ያረጋቸውስ? መረጃውን እንጠቅሳለን!

Posted: 27 Jul 2019, 21:16
by Halafi Mengedi
Abaymado wrote:
27 Jul 2019, 21:10
ህንዳዊ አስተማሪ ሲሳደብ እንዲህ ይላል “ only physically rich ”:: የብአዴን መሪዎች “only physically rich ” ናቸው:: በቁማቸው የሞቱ!
በዘፈቀደ አገር አይመራም: ሕግና ስርአት ካልተከበረ የሚመጣውን መዘዝ መቅዋቅዋሙ ከባድ ይሆናል:: አማራ ክልል ከፈተኛ ወጪን ለፌደራሉ ይሰጣል: ግን የሚደርሰው ግን ትንሽ ናት::

ክልልሉ ላይ ይህም ሆኖ 47 ቢልዮን ትላልቅ ፋብሪካዎችን : ትምህርት ቤቶችን : መንገዶችን .... መስራት ይችላል:: እስካሁን የተሰራው የታለ? እስካሁን ምንም የተሰራ ነገር የለም::
Check the deposit box for the men in front of them and for the women behind them. It is easy to see where the money is being kept all those years.

Re: ስዩም ተሾመ የክልሉ በጀት ድልድሉ ትክክል ነው ይለናል : መስፈርቱ ምንድነው? ለምንድነው እንዲህ ጭንቅ ያረጋቸውስ? መረጃውን እንጠቅሳለን!

Posted: 27 Jul 2019, 22:20
by Dawi
Abaymado wrote:
27 Jul 2019, 21:10

ክልልሉ ላይ ይህም ሆኖ 47 ቢልዮን ትላልቅ ፋብሪካዎችን : ትምህርት ቤቶችን : መንገዶችን .... መስራት ይችላል:: እስካሁን የተሰራው የታለ? እስካሁን ምንም የተሰራ ነገር የለም::
Abay - I am curious.

Where did you get the data? What is the source of the money?

How do you know "47 ቢልዮን ትላልቅ ፋብሪካዎችን : ትምህርት ቤቶችን : መንገዶችን .... መስራት ይችላል::"?

Re: ስዩም ተሾመ የክልሉ በጀት ድልድሉ ትክክል ነው ይለናል : መስፈርቱ ምንድነው? ለምንድነው እንዲህ ጭንቅ ያረጋቸውስ? መረጃውን እንጠቅሳለን!

Posted: 28 Jul 2019, 02:44
by Abaymado
Dawi: መረጃውን መለጠፍ አልችልም ምክንያቱ ደሞ እምቢ ስላለኝ ነው:: admin ጋር ችግር ያለ ይመስለኛል:: መረጃውን ከፈለክ seyoum Teshome ፌስ ቡክ ላይ ገብተህ እየው::

አዎ በአንድ ቢልዮን ብር ብዙ ትምህርት ቤቶችን መስራት ይቻላል::በ 20 ቢልዮን ብር ሶስት ትላልቅ ፋብሪካዎችን መስራት ይችላል:: በስድስት ቢልዮን ብር ሶስት ረጃጅም መንገዶችን መስራት ይቻላል:: በትንሽ ወጪ እንቦጭን መአንቀል ይቻላል::

you don't know the source of the money? funny?