Page 1 of 1

ማን ይናገር የነበረ..ማን ያርዳ የቀበረ:: ደርግን ያሽነፈው ሻቢያ ነው ይላሉ የደርግ የጦርመሪ ሻለቃ

Posted: 26 Jul 2019, 13:35
by Fed_Up
እውነትን ተናግሮ በመሸበት ማደር ይሏችሆል እንዲህ ነው::



የባድመ ጉዳይ ላይ ግን የግንዛቤ እጥረት ያለ ይመስለኛል.. ግን ይሁን ብለናል::

እናመሰግናለን ሻለቃ እውነት በመውደዶ::