Page 1 of 1

የመፈንቅለ መንግስቱ ጉድና የጀነራል ሳህሬ በገዛ ምስቱ ሸር መሞት ---------------------- በነው በራሴ

Posted: 26 Jul 2019, 00:41
by Bwendimu
በመጨረሻ የኦሮሞዎች የኢትዮጵያን መንግስት ጠቅለው መያዝ ጭራሽ የማይታረቁና እጅግ ስር የሰደደ ጥላቻን ለዘመናት ያስተናገዱትን አክራሪ አማራዎችና አክራሪ ትግሬዎችን የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በምለው ፈልጥ ስር አሰለፈ:: ወያኔ ስልጣን ላይ እያለ መንግስቴን ልገለብጥ ነው ብሎ ያሳሰረውን አሳምነው ጽጌን ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘው አብሮት ለመስራት ተስማማ:: አሳምነው ጽጌ የ16 ኛውን የኦሮሞ መስፋፋት እየተባለ የሚተረከውን ተረት አማራ የተዋረደበትና ርስቱን የተቀማበት ዘመን ነበር ብሎ በቁጭት ስያወራ ወያኔዎች በጥሞና አዳምጠውታል ከርሱ ጋርም ሀዘን ተቀምተዋል:: ሁለቱም የየራሳቸው እንባ ያነባሉ:: አሳምነው 500 አመት በፍት ከአማራ ተወሰደበት ብሎ የሚያስብ ርስት ስሆን ወያኔዎች ደግሞ ኦሮሞዎች አንድ ጥይት ሳይቶክሱ ከስልጣናቸው ያባረሯቸውን የእንድ አመት ትዝታ ነው:: በጊዜ ይለያዩ እንጂ የሁለቱ ቁጭት ከስልጣን መባረር ነው::
ህወአት ማለት አክራሪ የትግራይ ሌቦች ቡድን ነው:: የተደራጁት ለዝርፊያ ነው ብንል ሃመት አይደለም ለ27 አመታት ያየን ጉዳይ ነው:: አሳምነው ጽጌም በልቡ በትግሬዎች መደራጀት እጅግ ይቀናል ለአማራም ይመኛል:: ለዚህ ደሞ የአማራ ገበሬ ያክል ፖለቲካ ያልገባቸው ግን ደረቅ ጉራና ዛቻ ብቻ ኦሮሞዎቹን ከስልጣን አስበርግጎ አማራን ወደ ስልጣን ያመጣል ብሎ የሚያስብ የጅሎች ድርጅት አብን ከሆላ ሆኖ መሰረተ:: ከዚያ ሃይሉን በሙሉ አማራን ማስታጠቅ ተያያዘ:: አሳምነው ጽጌ ለህዋሃት ከላይ የተላከ እንጂ እንዲሁ የመጣ አይደለም:: ስውር ግንባር መፍጠር አማራጭ አልነበረውምና በስውር ተደራጁ:: አሳምነው ጽጌ የትግራይ አኩራፊዎችን እንደ ትልቅ ወንድም ተመለከተ:: የማያልቅ ሀብትና ጦር መሳሪያ አከማችተው ለክተቱ መልስ የሚሰጥ አኩራፊ ቡድን ማሰስ ያዙ:: የአኩራፊ እጥረት መቸም በኢትዮጵያ ስለማይጠፋ በገፍ አገኙ::
እነዚህ ጎጠኞቭና ከሃዲዎች ብዙ ደም አፈሰሱ ንብረትም አወደሙ ግን የትም እልደረሱም ምክንያቱም ከራሳቸው ቤሄር ለሃቅ የቆሙና ለኢትዮጵያ እዳሴ ራሳቸውን የሰጡ በትግራይም በአማራም በአመራር ላይ የነበሩ ስላሉ:: አላማቸውን ለማሳካት የአዲሱን መንግስት መሪዎች ማስወገድ ግድ ሆነ:: የአማራውን ክልል ግዲያ ራሱ አስምነው ጽጌ ስመራ የአዲስ አበባውን የጀነራል ሳህሬ ምስትና ቀደም ብሎ 400 ሚሊዮን ብር ሰርቆ የተከስስው ከሰራዊቱ ከተባረረ 10 አመት የሆነው ጀነራል መሩ:: የጀኔራሉ ምስት በስውር ትግራይ ከመሸገው ጋር አብራ ከኢትዮጵያ ጋር እድሉን የጣለውን ባሏን ከዳች:: ያለምንም ማመንታት ባሏን ለማስገደል ተስማማች:: ግዲያው ከቤት የተጠነሰሰ እንዳይመስል ከእማራው ሽብር ጋር እንዲካሄድ ከህይሃት ለሁለቱ ግንባር መሪዎች ትእዛዝ ተሰጠ:: አሳምነው ጽጌ ጏዶቹን ስፈጅ ሳህሬን ለመግደል ተልኮ የተቀበለው ጀኔራል በጀኔራል ሳህሬ ምስት ድጋፍ ሽጉጡን አቀባብሎ እቤቱ ጠበቀው:;
ጀኔራሉ ከነጠባቂው አስር አለቃ ቤቱ ስደርስ ስላምታ ከተለዋወጡ ቦሃላ ጀኔራሉ ለመቀመጥ ዞር ስል ከሆላ ተኩሶ ገደለው:: ይህን ያየ ቦዲ ጋርድ አጸፋውን መልሶ ገዳዩን ጀኔራል ገደለው:: ከመጋረጃ በስተጃርባ ክላሽ ይዛ የነበረች ወየኔ ኮለኔል የጀኔራሉ ምስት ማለት ነው አስር አለቃውን ገደልኩት ብላ አቆሰለችው:: አስር አለቃው እንደ ዳኔ የቀረውን ጉድ ያወጣል:: የዚያ ሰው ይበለን::

Re: የመፈንቅለ መንግስቱ ጉድና የጀነራል ሳህሬ በገዛ ምስቱ ሸር መሞት ---------------------- በነው በራሴ

Posted: 26 Jul 2019, 05:50
by Maxi
Bwendimu wrote:
26 Jul 2019, 00:41

ከመጋረጃ በስተጃርባ ክላሽ ይዛ የነበረች ወየኔ ኮለኔል የጀኔራሉ ምስት ማለት ነው አስር አለቃውን ገደልኩት ብላ አቆሰለችው::
ጋላ ሲዋሽ በቃ ለከት የለውም ማለት ነው ከዚህ ድረስ? የጀንራሉ ሚስት ኮለኔል በቃ ኪችን ውስጥ ምግብ ልታመጣ እና ልታስቀመጥ ሲትገባ እና ስትወጣ ክላሽ ይዛ ነው የምትንቀሳቀስ ማለት ነው?

ምስትዬዋን እኮ ጦር ሜዳ ጠላት እየጠበቀች ያለች አስመሰልከው፡፡ :lol: :lol: :lol:

Re: የመፈንቅለ መንግስቱ ጉድና የጀነራል ሳህሬ በገዛ ምስቱ ሸር መሞት ---------------------- በነው በራሴ

Posted: 26 Jul 2019, 08:31
by Degnet
Maxi wrote:
26 Jul 2019, 05:50

Ye lejochewan abat tegedel/tasgedel alech ende,yehen sew hulu gize stelaw zem belo aydelem,hulachenenm yetelal/Geta Eysusen sayker enkuan,slezih sew ande neger malet erasum yasafral.