ኢሳያስ አፈወቂ ለትግራይ የመጨረሻ ማስተንቀቂያ ሰጠ!!
Posted: 25 Jul 2019, 11:53
ኢሳያስ አፈወቂ ለትግራይ የመጨረሻ ማስተንቀቂያ ሰጠ!!
ኤርትራ ህውሃትን ለመደምሰስ አንድ ጀምበር በቂነው ስትል አስጠነቀቀች
ትሕነግን የተፀናወታት ሀገርን የማተራመስ አባዜ ድንበር ተሻግሮ አስመራ መድረሱን አንዳንድ መረጃዎች እያመለከቱ ነው፡፡ እርግጥ ነው ለበርካታ አመታት <<የቀይ ባህር ንስሮች>> በሚል የኤርትራ ተቃዋሚ ሀይላትን እያሰለጠነች እንደ ነበር የህዋሃትን የውጥ ሚስጢር በቅርበት የሚያውቁ የደህንነት ተንታኞች ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን በቅርቡ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ኤርትራና ኢትዮጵያ ያደረ ጉዳያቸውን የሠላም ጠረጴዛ ላይ በማውጣታቸው ያ በአፋር እና ትግራይ ድንበር የነበረው ኃይል እንደ ድሮው ቀለብ ሊሰፈርለት ስላልቻለ ያለበት ነባራዊ ሁኔታ በግልፅ አይታወቅም፡፡
ቢያንስ ግን ከእነዚህ ሃይሎች መካከል የተመለመሉ ሃይሎች ከጥቂት ወራት በፊት የኤርትራውን ጀነራል ስብሃት ኤፍሬምን ለመግደል በህዋሃት ተመልምለው የመግደል ሙከራ እንዳደረጉ የኤርትራ መገናኛ ብዙሃን ሲዘግቡ ሰምብተዋል:: አሁንም ቢሆን ትሕነግ/ህውሃት አርፋ የተቀመጠች አትመስልም፡፡ የኢሳያስን መንግስት በአመፅ ለማስወገድ በርትታ እየሰራች እንደሆነ ብዙ ምልክቶች ያሳያሉ፡፡ ለምሳሌ ሰርጎ ገብ ተላላኪዎቿን ዳጎስ ያለ ገንዘብ አሸክማ መረብን ልታሻግር ስትል እሳት እየበላቸው እንደሆነ እየተገለፀ ነው፡፡ እንደ ትህነግ ቅዠት ከሆነ የሻዕቢያን መንግስት በማስወገድ በራሷ ምስል የቀረፀቻችውን አካላት እንዲቀመጡ በማድረግ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ከኤርትራ ጋር የመቀላቀል የዘመናት ህልሟን እውን ማድረግ ነው፡፡
አበው ህልም አይከለከልም እንዲሉ ትህነግ ሌላ ቅዠት ላይ ነች:: ህዋሃት ቤት ራእይ እና ቅዠት ልዩነት የላቸውም:: ህዋሃት እሷ ስለፈለገች ብቻ የሻብያን መንግስት ስለጣለች ከኤርትራ ጋር ተዋህዳ የምትቀጥል ይመስላታል:: ለማንኛውም ይህ የሸተተው ሻብያ የኢትዮጵያን መንግስትም ደጋግሞ ወደ አስመራ እያመላለሰው ይገኛል፡፡ ይህ ህልሟ ይጨነግፍ ዘንድም በባህር ኃይል ሰበብ አሰብ ላይ ሊሰፍር የታሰበው የኢትዮጵያ ጦር ሙሉ ሀላፊነት ተሰጥቶታል፡፡
ህዋሃት ኮሽታ አሰማለሁ ብትል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንደ መዥገር ከተጣበቀችበት የትግራይ ህዝብ ትከሻ ላይ ተነቅላ ትወድቃለች፡፡ ያኔ መቀሌ የመሸጉ ስንኩላን ሁሉ ጉሮሯቸው ታንቆ ቂሊንጦ ይጦራሉ ማለት ነው፡፡