እነ ኣብዪ ኣሕመድ #Team_Lemma በሚል የማሞኛ ድራማ
እነ ኣብዪ ኣሕመድ #Team_Lemma በሚል የማሞኛ ድራማ Oro_ማራን መስርተው የለየላቸው የሃገር ከሃዲዎችንና ባንዳዎችን ደናቁርቶቹ የኣማራ ፖለቲከኞች ጭንቅላት ለግብፅ ጥቅም ሲባል የሃገራቸው ኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ፖለቲካዊና ኢኮነሚያዊ ጥቅም ሲጠቀሙባቸው ፥ የኣማራ ህዝብን ሁለንተናዊ ጥያቄዎችን እንኳን ሊመልሱ ቀርተው ህዝቡ ይዞት ከነበረው ሁለንተናዊ የልማት ተቋዳሽነት ኣሳጥቶ ክልሉ የስርዓት ኣልበኝነትና የህገወጥነት ተምሳሌት ከመሆኑም በላይ የብሄሩን ህልውና ጥያቄ ውስጥ የከተተ ነው ። ይህ ለኣማራ ህዝብ ኣንገት እሚያስደፋ በመሆኑ ኣሁንም ቢሆን በቁጭት ሊታረም እሚገባው ስህተት ነው ። ያማራ ህዝብ ይወክሉኛል ያላቸውን ከኣብራኩ የወጡ የሙሁራን ደናቁርት ፖለቲከኞች ምክንያት በኣሉባልታና ሃሜት በደምና ኣጥንት ወንድሙ ከሆነው የትግራይ ህዝብ ነጥለው ከሌላው ሽርርጉድ ሲያስብሉት ከርመዋል ፥ ኣታልለውታል ፥ ኣጋድለውታል ፥ ትእዝብ ውስጥ ከተውታል ፥ ከሆሉም በላይ ደግሞ የኢትዮጵያውያን ለኣማራ ህዝብ የነበራቸው መልካም ኣመለካከት ወደጥርጣሬ ኣውርደውታል ። ስለሆነም ያማራ ህዝብ ከዚህ የኋሊት ውድቀት ለመላቀቅ ብሎም ለማገገም ከወንድሙ ትግራይ ህዝብ ጎን በመቆም ሃገሪቱን ከመበታተን ለማዳን ጊዜውም ምርጫውም ኣሁን ነው ።