Page 1 of 1

መቐለ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሀሳብ ማመንጫ ማእከል ሆና ትቀጥላለች! ( ሕርር በል ጸላኢ ህዝቢ ትግራይ)

Posted: 24 Jul 2019, 15:54
by fana-solo
መቐለ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሀሳብ ማመንጫ ማእከል ሆና ቀጥላለች!

#ኦቦ #በቀለ #ገርባ፣የውይይት ጽሁፍ አቅራቢ
ሐሙስ ሐምሌ 18/2011 ዓ/ም፣ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቂ ግቢ፣በፌደራሊዝም እና በኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ ፈንታ ላይ ውይይት ምክክር ይደረጋል።

#ትግራይ_ቱደይ