..ዘመቻ ሀምሌ 19 አማራ ትግራይ ይፈታ አማራ ይፈታ!!!!
Posted: 24 Jul 2019, 15:52
..ዘመቻ ሀምሌ 19 አማራ ይፈታ አማራ ይፈታ!!!!
===============================
በአሳምነው አምላክ አማራ ተነስ!!!
ሁሉም የአማራ አክቲቪስቶች ሌላውን አጀንዳ ቀዝቀዝ አድርጉና እስከ ሀምሌ 19 ድረስ ህዝባችሁን አነቃንቃችሁ እስረኞቻችንን እናስፈታ።
ሀምሌ 19 ሁሉም የአማራ እስረኞች ካልተለቀቁ
በአማራ ግዛት ስራ የለም
መንገድ ይዘጋል
ህዝባዊ አመፅ በሁሉም ከተሞች ይደረጋል።
የአማራ ልዩ ሀይል ከፋኖ እና ህዝባችን ጋር እንዲወገን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።