Link:
@zeHabesha: ከትግራይ ወደ አማራ ክልል የሰላይ ጉዞ? እነ ክልል አማራና ትግራይ ጎረቤት ሀገሮች መሆናቸውን አላውቅም ነበር።
አዲዮስ ኢትዮጵያ። አማርኞች የዜግነት ቦለቲክ እያሉን ከትግራይ ሀገር በተለምዶ የአማራ ክልል ወደሚባለው ሥፍራ የሚጓዝን ትግራዋይ ዜጋ ሰላይ አሉት። ታድያ በኦሮሚያ ያሉት ሚልየን አማርኞች ሰላዮች መቼ ነው ተይዘው ወደ ሀገራቸው የሚመለሱት?
Link:
Link: