የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
የእጄቶ መሪ ታሪኩ ለማ : በፈራረሰ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከእጀቶዎች ጋር ሲዶልት በቁጥጥር ስር ውሏል::
ጃዋርስ ለምን ሲዳማ ከመቀወጧ በፊት ፈረጠጠ? እታሰራለሁ ብል አስቦ ይሆን?
ሰዳማ እንደምትቀወጥም ያውቅ ነበር?
-
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
Abaybado,
You first stop killing each other and praising killers before opening your mouth on others affair. It is a matter of time before Sidama is officially the tenth regional state and there is nothing you can do about it, specially when sidamas has full support of oromos.
Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
አጋሜው rotten banana: መገዳደሉ እኮ: አማራ አስፈሪ መሆኑን የሚያሳይ ነው:: ለጠላቱ እሾክ እንደሆነ ማሳያ ነውና: አሪፍ ነው! አትንበጫበጭ!



Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
Ask Asamanaw tsige.




Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
የኢጀቶ መሪ ታሪኩ ለማ “እኔ እብድ ነኝ ”አለ! እናም አትፍረዱብኝ ብሎ ፍርድቤት ቃሉን ሰጠ!
ይህ ምን እንበለው? የህዝብ መሳቅያ መሆን ወይስ መክሸፍ?


ይህ ምን እንበለው? የህዝብ መሳቅያ መሆን ወይስ መክሸፍ?




Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
የእጄቶ መሪ ታሪኩ ለማና ሌሎች ለግድያው ተጠርጣሪዎች ተለቀዋል:: ታሪኩ እብድ ነኝ በማለቱ በሃምሳ ሺ ብር ዋስተለቅዋል:: ይገርማል:: አሁን ስልጣን ላይ ያለው ገዢ እውነት አገር እየመራ ነውን?
ስንቱ አማራ ያለምክንያት በታሰረበት እነዚህ ወንጀለኞችን ለስንቱ ሞት ተጠያቂዎችን መልቀቅ ምን ይሉታል?
ዋጋ ትከፍልበታለህ! አብይ ሲባል በጭባጫ ነው!
ስንቱ አማራ ያለምክንያት በታሰረበት እነዚህ ወንጀለኞችን ለስንቱ ሞት ተጠያቂዎችን መልቀቅ ምን ይሉታል?
ዋጋ ትከፍልበታለህ! አብይ ሲባል በጭባጫ ነው!
Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
What we know is your ugliness here,ye kalat atekakemh sed adeg mehonehn yasayal.