Page 1 of 1
ጉድ በል ትግራይ የፈራሁት አልቀረም.
Posted: 23 Jul 2019, 12:46
by fana-solo
ጉድ በል ትግራይ የፈራሁት አልቀረም።
#ጭራሽ_ወሎም_የክልልነት_ጥያቄ_ጠየቀ?
--------
ኧረ ተዉ! አንዲት ጠንካራ አሃዳዊት አገር በጋራ መገንባት ይሻለናል። ምንድነው ከወሎ እየተሰማ ያለው? "እኛ ክልላችን ወሎ ነው። ከፈለገ ጎንደር እንደ ጎንደር ጎጃምም እንደ ጎጃም ራሳቸውን ችለው ይጠሩ እንጂ አማራ የሚባል ክልል አይወክለንም " እያሉን እኮ ነው።
ለማንኛውም ቪድዮው ዩቱብ ላይ ስሙት!
Re: ጉድ በል ትግራይ የፈራሁት አልቀረም.
Posted: 23 Jul 2019, 12:51
by Halafi Mengedi
fana-solo wrote: ↑23 Jul 2019, 12:46
ጉድ በል ትግራይ የፈራሁት አልቀረም።
#ጭራሽ_ወሎም_የክልልነት_ጥያቄ_ጠየቀ?
--------
ኧረ ተዉ! አንዲት ጠንካራ አሃዳዊት አገር በጋራ መገንባት ይሻለናል። ምንድነው ከወሎ እየተሰማ ያለው? "እኛ ክልላችን ወሎ ነው። ከፈለገ ጎንደር እንደ ጎንደር ጎጃምም እንደ ጎጃም ራሳቸውን ችለው ይጠሩ እንጂ አማራ የሚባል ክልል አይወክለንም " እያሉን እኮ ነው።
ለማንኛውም ቪድዮው ዩቱብ ላይ ስሙት!
You sound like Qondaf Amhara worshiper, as Tigrayan we should support Wollo as Kilil like Agew and all the southern ethnics. Good for Wollo???
Re: ጉድ በል ትግራይ የፈራሁት አልቀረም.
Posted: 23 Jul 2019, 13:12
by fana-solo
You sound like Qondaf Amhara worshiper????
Are you talking about yourself?
I hope you are not talking about me.
My posting is simply a current Ethiopian related news. Take it as is. No need to get sweat.