ሰበር ዜና
የትግርኛ BBC አሁን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የዘረጋው ዜና እንደሚያመለክተው በኤርትራ ከፍተኛ የሆነ የወጣቶች አፈሳ እየተካሄደ መሆኑና መከላከያ ሰራዊቱ በያንዳንዱ ግለሰብ ቤት እየገባ እንዲሁም በየሜዳ ያገኛቸውን በዱላ እያሯሯጠ እያፈሰ መሆኑን ገልጿል። BBC የአይን እማኞች በከረን፣በሓጋዝ፣እንዲሁም በአቁርደት ነግረውናል በማለት ምክንያቱ ለምን እንደሆነ ባይታወቅም በሓጋዝ "ይበቃል" የሚል ፅሁፍ በመፃፉና አስመራ ከተማ ውስጥም በግድግዳ ላይ "ይበቃል" ተብሎ በመፃፉ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለ ብሏል። ሌላው የኢትዮጵያ ሆነ ሌሎችም የድንበር ኬላዎች በመዘጋታቸው ኤርትራ ውስጥ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት መከሰቱን ገልፃል።
-
- Senior Member+
- Posts: 46887
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ቢቢሲ ሻእብያ ኤርትራውያኖችን፡ በዱላ እያሯሯጠ እያፈሰ መሆኑን ገልጿል። ንዚ ድዩ ጌሞ ኦቨር ዝተብሃለልይ።
Nab Kunat K'elemu Eyu Zguhufom Zelo.fana-solo wrote: ↑23 Jul 2019, 12:25ሰበር ዜና