የማስረሻ ሰጤ እህት አዲስ አበባ ስትመጣ ታሰረች! ይህ የሚያሳየው ፌደራሉ/ አብይ አማራ ክልል ማዘዝ አይችልም ማለት ነው?
ክርስትያን ታደለ የታሰረው አዲስ አበባ ሲመጣ ነው:: ክርስትያን ታደለ የቀረበበት ክስ: “አማራን በፖለቲካ ትቀሰቅሳለህ” የሚል ነው:: እሱም: “ከዚህ ስወጣም መቀስቀሴን እቀጥላለሁ” ብሏቸዋል::
የማስረሻ ሰጤም እህት አዲስ ስትመጣ ልትታሰር ችላለች : ይህ የሚያሳየው ፌደራሉ አማራ ክልል ጥርስ እንደሌለው ነው:: እናም ብአዴን ለታሰሩት ሁሉ ኃላፊነቱን ይወስዳል!
Re: የማስረሻ ሰጤ እህት አዲስ አበባ ስትመጣ ታሰረች! ይህ የሚያሳየው ፌደራሉ/ አብይ አማራ ክልል ማዘዝ አይችልም ማለት ነው?
ውይም የማስረሻ ሰጤም እህትም ክርስትያን ታደለ ሁለቱም ጅላጅሎች ናቸው ከበረከት አይማሩም ነበር ውይ። መሽረፍ አዲስ አባባ ጅብ መሆኑን።