በደቡብ አረመንዎች ላይ አስቸካይ ግዜ አዋጅ መጣሉ እጅግ ትክክል ነው ። የሚቀጥለው እርምጃ ክልሎችን ሁሉ ማፍረስ ነው ። ይህ ነው የኢትዮጵያ ጥያቄ
ክርስቲያንና ሙስሊም ግለ ሰቦች ባልና ሚስት ሆነው በሚጋቡበት ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሚያቃጥሉ አረመኔዎች ቦታቸው እስር ቤት እንጂ በነጻ ከህዝብ ጋር መኖር አይደለም ። ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ተነስተው እነዚህን አራዊቶች መታገል አለበት ።
Last edited by Horus on 22 Jul 2019, 22:27, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 46938
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: በደቡብ አረመንዎች ላይ አስቸካይ ግዜ አዋጅ መጣሉ እጅግ ትክክል ነው ። የሚቀጥለው እርምጃ ክልሎችን ሁሉ ማፍረስ ነው ። ይህ ነው የኢትዮጵያ ጥያቄ
This is the right time all the Debub Kilil to declare their Kilil at once since Meshrefet cannot control them but one by one he is going to punish them as mengistu. Amhara is already surrendered because one man was killed.
Re: በደቡብ አረመንዎች ላይ አስቸካይ ግዜ አዋጅ መጣሉ እጅግ ትክክል ነው ። የሚቀጥለው እርምጃ ክልሎችን ሁሉ ማፍረስ ነው ። ይህ ነው የኢትዮጵያ ጥያቄ
አንተ ቆሻሻ ዎያኔ፤Halafi Mengedi wrote: ↑22 Jul 2019, 22:23This is the right time all the Debub Kilil to declare their Kilil at once since Meshrefet cannot control them but one by one he is going to punish them as mengistu. Amhara is already surrendered because one man was killed.
እንዲያውም አንድም ዞን ሲዳማን ጨምሮ ክልል አይሆንም ። ገና የትግሬ ና ያማራ ና ኦሮሞ ክልል ይፈርሳል ።
Re: በደቡብ አረመንዎች ላይ አስቸካይ ግዜ አዋጅ መጣሉ እጅግ ትክክል ነው ። የሚቀጥለው እርምጃ ክልሎችን ሁሉ ማፍረስ ነው ። ይህ ነው የኢትዮጵያ ጥያቄ
Halafi Mengedi wrote: ↑22 Jul 2019, 22:23This is the right time all the Debub Kilil to declare their Kilil at once since Meshrefet cannot control them but one by one he is going to punish them as mengistu. Amhara is already surrendered because one man was killed.
የከፋ ህዝብ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የክልል ጥያቄ ውጥረቱ ቀጥሏል
******************
የካፋ ህዝብ የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ በመቃወም ሠልፍ አካሄዱ ።
የከፋ ህዝብ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ፈጣን ምላሽ እንጂ ጥናት አያስፈልገውም ሲሉ የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ በመቃወም ድምፃቸውን አሰምተዋል። ሰልፉም በሠላም መጠናቀቁን ነዋሪዎች ተናገረዋል።
Re: በደቡብ አረመንዎች ላይ አስቸካይ ግዜ አዋጅ መጣሉ እጅግ ትክክል ነው ። የሚቀጥለው እርምጃ ክልሎችን ሁሉ ማፍረስ ነው ። ይህ ነው የኢትዮጵያ ጥያቄ
ወላይታም ክልላዊ መዋዕቅሩን ይዘረጋል !
ኢትዮጵያም አትፈርስም!
=========================
ሕዝብ አይሳሳትም! ሕዝብ ለራሱ የሚበጀውን ራሱ ያውቀዋል! የሕዝብን ጥያቄ ማፈን እና ለመቀልበስ መሞከር ጭምር አይቻልም። የወላይታ ሕዝብ በአንድ ድምፅ በአንድ ሕብረት የሚያስተጋባው አንድና አንድ ነገር ብቻ ነው #የወላይታ_ብሔራዊ_ክልላዊ_መንግስት። በጥርጣሬ የሚመለከቱን አይኖች - ስለ ሕዝባችን ሐገራዊ ልዕልና እና ትርጉም ያልገባቸው ናቸው። በወላይታነት የጠነከረ ኢትዮጵያዊነት እንዲገነባ የሁሉም ሕዝቦች እኩልነት ፣ ነፃነትና መብት ሊከበር የግድ ይላል።
ዛሬም በሁሉም የወላይታ ግዛቶች የተስተጋቡት የሚሊዮኖች ድምፅ ይህን ያጠናክራል። ትግሉ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚከበርበት መዋዕቅር እንዲኖር ከማስቻልም ጎን ለጎን ለኢትዮጵያም ሆነ ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለ ነገር ለማውረስ የሚያስችለውን ክልላዊ አስተዳደር ተፈጥሮ ማየትን አንግቦ የተነሳ የብዙ ዘመናት ጥያቄ ነው። ይህ እውን ሆኖ አስኪታይ ድረስ አንድም የወላይታ ተወላጅ አያፈገፍግም ፤ በወላይታ ሰማይ ላይ የተለኮሰው የትግል ፋናም አይጠፋም። ድል ለወላይታ ሕዝብ - ፍትህ እና ፍትሃዊነት ለእውነተኛ ኢትዮጵያዊያን!
ዛሬ ወላይታ-አረካ ላይ የነበረው ድባብ ይህን ይመስላል። ፍፁም ሰላማዊ-ፍፁም ሕዝባዊ !
የደኢህዴን ውሳኔን የወላይታ ሕዝብ አይቀበለውም!