ፌደራል ስርዓታችን በደንብ መስራቱን የሚያሳዩ ነጥቦች
Posted: 22 Jul 2019, 15:50
ፌደራል ስርዓታችን በደንብ መስራቱን የሚያሳዩ ነጥቦች
፩፤ የጎንደሩ ግድያ በጎንደር ብቻ ተውስነ
፪፤ የሐረሩ ግብግብ በሐረር ብቻ ተውስነ
፫፤ የሲዳማ ግርግር በሲዳማ ብቻ ተውስነ
፬፤ የክልል መንግስት ግልበጣ ይሆራል ግን የፈደራል መንግስት ግልበታ ግን አይሆርም በፍፁም
፭፤ እንደው የክልሉ መንግስት ግልበጣም ቢሳከ እዛው በክልሉ ነው የሚቀረው
፮፤ነገር ቆስቋሽ ክልል ነገር ቢቆስቁስ እራሱን ብቻ ነው የሚጎዳው
፯፤ ለምሳሌ ሲዳሞች ከተማቸውን ቢያቃጥሉ ማንን ጎዱ ከራሳቸው በስተቀር
፰፤ ስውን ቢገድሉ፣ ቤት ንብረት ቢያቃጥሉ ኢንቨስትመንትን ከክልላቸው አባረው ለሌላው ፃድቅ ያላሉ
፱፤ እንጂ ማንንም አይጎዱም
፲፤ታስታውሳላቹ ሻለቃ ዳዊት ወልደ፡ጊዮርጊስ የኤርትራ ሹም ነበር ለብዙ ዓመት በደርግ ግዜ ። አንደኛ ምናባቱ ና ነው እሱ የሚሾመው ኤርትራዊ ጠፍቶ ነው። በምን ቋንቋ ነው ተናግሮ የገዟው
በጣም የሚገርመው ያንን ሁሉ ዘመን በደርግ ግዜ ኤርትራ ሲኖር ትግርኛ አለመለመዱ ንቀቱን ያሳያል ማለት ነው ታድያ ፈደራሊዝም ይህንን ችግር ይቀርፋል
ታድያ ይህ ሁሉ ጥቅም እንዳለው በዚህች አጭር ግዜ ውስጥ ተመለከትን
በድሮ በደርግ ግዜ ቢሆን ጀግናው ጀንራል አሳምነው ጽጌ ። የጠቅላላው የኢትዬዽያ ጦር አዛዥ ይሆን ነበር ታድያ መፈንቀለ መንግስት ቢያረግ የፌደራሉን መንግስት እሽቀንጥሮት ጥሎ እራሱን ያነግስ ነበር። በፈደራሊዝም ግን የጎንደር ንጉስ ብቻ ነበር የሚሆነው። በዚህ ላይ ሌሎቹ ፱ ክልሎች ጦርቸውን መዘው ከስልጣን ያወርዱት ነበር ። በትዓምርም የለምርጫ ከእንግዲህ በኋላ ስልጣን የሚይዝ የለም።
እንዳንድ ስዎች የሲዳማን ዱርዬዎችን ዘርፋና ግድያ ከፌደራሊዝሙ ጋራ ያገናኝታል። ይህ ግን በፍፁም ሰህተት ነው የሲዳማ አስተዳደሮች ጥፋት አርገዋል ። ዱርዬዎችን በመጠቀማቸው ሲዳማን ክልል ለማረግ ስለዚህ ከስልጣን መወረድ አለባቸው ከእስር ለመዳን ከፈለጉ እንቢ ካሉ ግን ፱ኙ ክልሎች ጦር ልከው ከስልጣን አወርደው እስር ቤት ያጉራቸዋል ።ክብር ካልወደደላቸው። በፍፁም የሲዳማ እስተዳደሮች መማር የለባቸውም ከጥጋባቸው ጥጋብ ከፈደራል በፊት ክልል መሆናቸውን እናውጃለን እሉ ነገር ለማብረድ ዝም ተባሉ ይባስ በለው ሐገር ይበጠብጣሉ። ዶከትር አብይ እይንን አለፈ ነው ፈደራሊዙ ጣጣ ውስጥ የሚገባው።
እኔ ፈደራል አስራርን የምደግፈው እንጂ በፈደራሉ ስም ወንጅል የሚስሩ በለስልጣኖችን አልደግፍም። ፈደራሊዝም እንዲስራ የሲዳም አለቆች መታስር ያለበለዚያ በስላም ስልጣናቸውን ይልቀቁ። እነሱ ንጉስ ለመሆን እኮ ነው ክልል እንሁን ያሉት። ለዚህም ነው በዱሪዬዎች አገሩን የሚያቃጥሉት ስውን የሚገድሉት ስለዚህ ይህ የናፈቃችው ስልጣን ይለፋቸው።