በህወሓት ጊዜ ቡዙ አድገት አይተናል :; አደገቱ አንዲቀጥል ሰለምንፈልግ ህወሓት ስልጣን አንድወስድና ኢትዮጵያን አንድያስተዳድር ማድረግ አለብን:; አብይ አህመድ ችሎታም አውቀትም የለዉም:: ህወሓት ቢያንስ ፕላን ነበረው:: ሕዝቡም በያለበት ይሰራ ነበር :: አሁን አብይ አህመድ መጥቶ የደረስንበት አንድገት ወደ ሆአላ አንዲሄድ እያደረገ ነው:;
ህወሓት ስልጣን አንዲወስድ ማደረግ አለብን:: አንሞኝ :: ህወሓት በአመሪካና አውሮፓ ሀገራት ተንኮል ነው ከስልጣን አንድትወርድ የተደረገችው:; ይህ ለኢትዮጵያ ጥሩ አይደለም :: ህወሓት አንድገና ስልጣን አንድወስድ ማድረግ አለብን:: አሜሪካ ገደል ትግባ :; አብይ አህመድን አንደ ፕሬዝዳንት አድርጎ አንዲቀጥል ማድረግ አንችላለን:: አንደሞኝ አርስ በርሳችን አንገዳደል:;
Re: ህወሓት ወደ ስልጣን አንዲመለስ አንፈልጋለን ! የአደገት ወሬ አየሰማን አገራችን አንድታድግ ማድረግ አንችላለን:; "ኤርትራ" ለአደገታችን እንቅፋት ነች ! በሩቁ አንያዛት!
Democrat wrote: ↑22 Jul 2019, 13:09በህወሓት ጊዜ ቡዙ አድገት አይተናል :; አደገቱ አንዲቀጥል ሰለምንፈልግ ህወሓት ስልጣን አንድወስድና ኢትዮጵያን አንድያስተዳድር ማድረግ አለብን:; አብይ አህመድ ችሎታም አውቀትም የለዉም:: ህወሓት ቢያንስ ፕላን ነበረው:: ሕዝቡም በያለበት ይሰራ ነበር :: አሁን አብይ አህመድ መጥቶ የደረስንበት አንድገት ወደ ሆአላ አንዲሄድ እያደረገ ነው:;
ህወሓት ስልጣን አንዲወስድ ማደረግ አለብን:: አንሞኝ :: ህወሓት በአመሪካና አውሮፓ ሀገራት ተንኮል ነው ከስልጣን አንድትወርድ የተደረገችው:; ይህ ለኢትዮጵያ ጥሩ አይደለም :: ህወሓት አንድገና ስልጣን አንድወስድ ማድረግ አለብን:: አሜሪካ ገደል ትግባ :; አብይ አህመድን አንደ ፕሬዝዳንት አድርጎ አንዲቀጥል ማድረግ አንችላለን:: አንደሞኝ አርስ በርሳችን አንገዳደል:;
Re: ህወሓት ወደ ስልጣን አንዲመለስ አንፈልጋለን ! የአደገት ወሬ አየሰማን አገራችን አንድታድግ ማድረግ አንችላለን:; "ኤርትራ" ለአደገታችን እንቅፋት ነች ! በሩቁ አንያዛት!
You are correct in your analysis. We have witnessed a significant increase in every aspect of our country issues. including hostility, tribalism, Chinese debt, corruption, hate, prostitution, hating our brothers and so on.
Guess what? Nobody is missing that!!!!
Eritrea is never a problem but blood brothers!!!
The problem we have are two. The Mekelle hiding TPLF and the Asmamar junta!!!
Guess what? Nobody is missing that!!!!
Eritrea is never a problem but blood brothers!!!
The problem we have are two. The Mekelle hiding TPLF and the Asmamar junta!!!