The best fighter, the best commander, the best politician, the best mayor, the best minister, the best economist, the best scholar, the best writer.
A really amazing man!!


መጽሐፉ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ለተማሪዎችና ተመራማሪዎች ማጣቀሻነት ይውል ዘንድ ድጋፍ እንደሚሰጥ የገለጹት አርከበ (ዶ/ር)፣ መጽሐፉ የመንግሥትን ሐሳብና አቋም የማያንፀባርቅ ይልቁንም ብዝኃ ሐሳቦችን፣ ሞጋችና ተቺ ሐተታዎችን በማስረጃ አስደግፎ ያቀረበ ሥራ እንደሆነም አስታውቀዋል፡፡