Page 1 of 1
የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው
Posted: 19 Apr 2019, 23:30
by Horus
አንደኛ፣ የታሪክ ሌብነት እንዳይሆን የምኒልክ ቤትን ያለ ባለቤቱ ፈቃድ መለወጥ ማንም አይችልም ። የምኒልክ ቤት ወይም ቤተ መንግሥት የሚለው በሕግ መርጋት አለበት ።
ሁለተኛ ፣ ጸረ ምኒልክ ዘረኞች የምኒልክን ታሪክ ሊያጠፉ ሌት ተቀን ስለሚሰሩ የተባለው ማደስም ሆነ ማስተዋወቅ በገለልተኛ ሃይል መደረግ አለበት ። ኦነጋዊ ኦሮሞች ለምኒልክ ጥፋት እንጂ መልካም ስለማያስቡ ።
Re: የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው
Posted: 16 Nov 2025, 22:44
by Selam/
……………………………………….
Re: የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው
Posted: 16 Nov 2025, 22:48
by Horus
Selam/ wrote: ↑16 Nov 2025, 22:44
……………………………………….
አንተ የንቁላል ቀቃይ ባንዳ ልጅ! ይህንኮ ዛሬም እደግመዋለሁ! አንተን እያልኩ ያለው ያንን ነው! ጣሊያንን ገርፈን አባረነዋል! እንዳንተ ያለም የግብጽ ገረድ ገርፈን ትቢያ እሰዳለን

Re: የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው
Posted: 16 Nov 2025, 23:54
by Misraq
Horus wrote: ↑19 Apr 2019, 23:30