This one paragraph is absolutely the voices of Tigrayans across Tigray landscapes???
Posted: 18 Apr 2019, 22:56
Reply
+2
ሀረጎት · 3 hours ago
ማሳሰብያ ለጎንደሬው ኣብይና ለለማ መገርሳ፡-
ምናልባት የትግራይ ሕዝብ ዐማራን ትጥቁን ያስፈታበት ሂደት ካላወቃችሁ ደጋግማችሁ አስቡበት! ጦርነት ከተነሳ ማጥፋቱ ከባድ ነው! የትግራይ ሕዝብ ከኦሮሞ ጋር የሚያጣላ ታሪካዊ ምክንያት የለውም!- ከዐማራ ጋር የ130-ዓመታት ያልተወራረደ የወንጀል ሂሳብ አለን- ርስታችንን ሰሜን መረብ ከቀይ ባሕር ጋር ለባዕድ ሽጦብናል- አለውሃ(ወልድያ)፣ሰሜን(ራስ ደጀን)፣ ሊማሊሞና አብርሃ ጂራ ሠርቆብናል- ለ17 እና ለ30 ዓመታት በሰሜንና ደቡብ መረብ የሚገኘውን ሕዝባችን ጨፍጭፎብናል፣ በቀይ ሽብር ብዙ ወጣት ገድሎብናል- ለአከባቢ ውድመት ዳርጎ በድርቅ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሟል! ይህ ከባድ ወንጀል የኦሮሞ ሕዝብን አይመለከትም- ጎንደሬው ኣብይ አህመድን ግና ይመለከተዋል!