Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 03:23

Coronavirus global update:

- 85k+ cases in last 24 hours
- 2.2 million cases in total
- 1.5 million active
- 575k recovered
- 155k deaths
- 31% of cases in the U.S.

Number of confirmed coronavirus cases in Europe has reached 1,000,000.

South Korea reported lowest number of new coronavirus cases since February.South Korea reports 18 new cases of coronavirus, 9 of them were imported.More than 160 'recovered' patients in South Korea have tested positive a second time for coronavirus.All of them were twice tested negative, before being 'cleared' of the virus.

China reports 27 new cases of coronavirus, 17 of them were imported.

India reports 31 new cases of coronavirus in Andhra Pradesh.Raising the state's total to 603 cases.India reports 41 new coronavirus cases and 2 new deaths in Rajasthan.State total at 1,270 cases and 19 deaths.

Coronavirus update, India:

- 991 new cases in last 24 hours
- 14,378 cases in total
- 1,991 recovered
- 480 deaths
- Most cases in Maharashtra
- 318,449 people have been tested
India reports 173 new coronavirus cases and 7 new deaths in Gujarat.State total at 1,272 cases and 48 deaths.

Coronavirus update, Pakistan:

- 465 new cases in last 24 hours
- 7,481 cases in total
- 1,832 recovered
- 143 deaths
- 45% of cases in Punjab
- 92,548 tests completed

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 04:00

የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል በስጋ ቤቶች የሚተገበሩ ግዴታዎችን ከተማ አስተዳደሩ ይፋ አድርጓል!በዚህም መሰረት ከምግብ ቤቶች ጋር የተያየዙ ሉካንዳ ቤቶች ውስጥ ያልበሰለ ስጋ (ቁርጥ/ጥሬ ስጋ፣ ያልበሰለ ክትፎ) ለምግብነት ማቅረብ የተከለከለ ነው ብሏል።
-----------------------------------------------
ሚያዚያ 10 ቀን 2012 ዓ.ም
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለስጋ ቤቶች (ሉካንዳ ቤቶች) በሙሉ;-
የኮሮናን ቫይረስ ወረርሽኝም ሆነ ሌሎች ተላላፊ በሽታዎችን ስርጭት ለመከላከልና ለመከላከል ሲባል በፌዴራል ደረጃ አዋጅ መውጣቱ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች መፈፀም የበሽታውን ስርጭት ለመግታት አስተዋፅኦ የሚያደርግ በመሆኑ ሁሉም ስጋ ቤት (ሉካንዳዎች) ለተግባራዊነቱ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ጥሪውን ያስተላልፋል።
ዋና ዋና ግዴታዎች !!!
1. ማንኛውም ስጋ ቤት (ሉካንዳ) ስጋ አስገብቶ ከመሸጡ (አገልግሎት ላይ እንዲውል) ከመደረጉ በፊት ሙሉ ለሙሉ ስጋ ቤቱንና መጠቀሚያ ቁሳቁሶችን በውሃ ሳሙናና በረኪና በመጠቀም መፀዳት አለበት፣
2. ማንኛውም ስጋ ቤት (ሉካንዳ) የሚያስገባው ስጋ ህጋዊ እና ከታወቀ ቄራ ታርዶ የቀረበ መሆን አለበት፣
3. ማንኛውም በስጋ ቤት (በሉካንዳ) የሚሰራ ሰራተኛ የስጋ ሽያጭ በሚያከናውንበት ጊዜ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል (ማስክ)፣ ቆብ፣ ጋዎን መጠቀም አለበት፣
4. በማንኛውም በስጋ ቤት (በሉካንዳ) ገንዘብ የሚቀበልና ስጋ የሚቆርጥ ሰራተኛ መለየት አለበት፣
5. በማንኛውም ስጋ ቤት (ሉካንዳ) ውስጥ ለሰራተኞች የእጅ ሳሙናና ውሃ ተዘጋጅቶ በየጊዜው እጃቸውን በመታጠብ አገልግሎት መስጠት አለባቸው፣
6. በማንኛውም ስጋ ቤት (ሉካንዳ) ሽያጭ በሚከናወንበት ወቅት ተገልጋዮች ከመሸጫ መስኮቱ 1 (አንድ) ሜትር ርቀው እንዲቆሙና እንዲገለገሉ መደረግ አለበት፣
7. በማንኛውም ስጋ ቤት (ሉካንዳ) ድርጅት ውስጥ የተገልጋይ ቁጥር ከሁለት በላይ በሚሆንበት ወቅት ድርጅቱ ተገልጋዮችን እያንዳንዳቸው ርቀታቸውን በየሁለት እርምጃ ጠብቀው እንዲቆሙና እንዲገለገሉ መደረግ አለበት፣
8. ከምግብ ቤቶች ጋር የተያየዙ ሉካንዳ ቤቶች ውስጥ ያልበሰለ ስጋ (ቁርጥ/ጥሬ ስጋ፣ ያልበሰለ ክትፎ) ለምግብነት ማቅረብ ለበሽታው ስለሚያጋልጥ የተከለከለ ነው፣
Addis Ababa City Press Secretary Office

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 04:07

ኮሮናቫይረስ፡ ኢኳዶር በአንድ ቀን ከ5ሺህ በላይ ሞት ያስመዘገበችው አገር

በኮሮናቫይረስ ክፉኛ ከተጠቁት አንዷ የኢኳዶሯ ግዛት ጉዋያ ናት፤ የሞት ጥላም ከቧታል። በአንድ ምሽት አምስት ሺህ ሰዎች ሞተዋል።

በዚህ በያዝነው ወር በሁለት ሳምንት ብቻ 6700 ሰዎች ሞተዋል። በግዛቷ ውስጥ በቀደመው ጊዜ በየወሩ ከሚመዘገበውም የሟች ቁጥር በአምስት ሺ ይበልጣል ተብሏል። ይህም ቁጥር ግዛቲቱን በአገሪቷ ብቻ ሳይሆን በላቲን አሜሪካ ውስጥ ቀዳሚ አድርጓታል።

እነዚህ ሞቶች ግን በኮቪድ-19 ምክንያት ብቻ አይደለም። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የጤና ሥርዓቷ ፍርስርሱ ሲወጣ በሌሎች በሽታዎች በጠና ታመው የነበሩ ህሙማን የጤና ማዕከላትን እርዳታ ሳያገኙ ህይወታቸውን አጥተዋል።

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 04:12

First Covid-19 outbreak in the Indian Navy.

At least 21 Indian Navy sailors at INS Angre test positive for coronavirus. 25 sailors have been tested so far.

Nigerian president's chief of staff dies after contracting coronavirus.

Number of confirmed coronavirus cases in Japan has reached 10,000.


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 04:42

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 04:57

Coronavirus updates:

• Japan to expand testing amid rising infections
• Germany's cases rise by 3,609 to 137,439
• China: new cases coming from Russia
• Migrants on US deportation flight had virus, says Guatemalan president

https://aje.io/qkmtk


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 04:59

52 African Union Member States reporting 19895 cases, 1016 deaths, and 4642 recoveries


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 05:07

ከኮሮናቫይረስ የዳኑ ሰዎች ቁጥር 570 ሺህ ደረሰ
***************************************
ኢትዮጵያም እስካሁን ድረስ በበሽታው መያዛቸው ከተረጋገጡት 96 ሰዎች መካከል 15ቱ ከበሽታው መዳናቸውን የጤና ሚኒስቴርና መረጃ አመልክቷል።
በኮሮናቫይረስ እስካሁን ከተያዙት ሰዎች መካካል ከ570 ሺህ የሚበልጡት ከበሽታው መዳናቸውን ከዓለም ዙሪያ የተሰባሰበ መረጃ አመለከተ።
ከ185 አገራትና ግዛቶች በተሰባሰበው መረጃ መሰረት 570 ሺህ 716 ሰዎች እስካሁን ድረስ ከኮሮናቫይረስ በሽታ መዳናቸው ተረጋግጧል፤ ከዚህም በኋላ ከበሽታው የሚያገግሙ ሰዎች አሃዝ እንደሚጨምር ይጠበቃል።
የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ በሽታው ከተመዘገበባቸው የዓለም አገራት የሚያሰባስበው መረጃ እንዳመለከተው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ከበሽታው ድነዋል።
https://bbc.in/2VBXzGS

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 05:18

Confirmed Japan coronavirus cases hit 10,000

Germany's coronavirus cases rise by 3,609 to 137,439

Covid19 update in WestAfrica: the region has recorded at least 4,327 confirmed cases, 1,206 persons have recovered and 117 fatalities have also been recorded


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 05:47

በሐገራችን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 105 ደረሰ

Today Status update on #COVID19Ethiopia




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 06:31

37 days after the 1st & 11 after the 50th, Ethiopia has now surpassed the 100 mark for covid19

6890 Tests
60 Tests / 1M pop
105 Confirmed cases
Median age of 34
88 Ethiopian, 17 Foreigners
71 Male, 34 Female
68% Imported cases (44% from Dubai)
16 Recoveries
3 Deaths


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 06:41

አዲስ አበባ ናዝሬት ዱከም ድሬ ባህር ዳር አዲስ ቅዳም ጅማ
ቫይረሱ የደረሰባቸው ከተማዎች


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 07:42

Coronavirus Cases: 2,265,345

Deaths: 154,901

Recovered: 581,343


https://www.worldometers.info/coronavirus/

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 07:53

Coronavirus updates:

• Japan to expand testing amid rising infections
• Germany's cases rise by 3,609 to 137,439
• China: new cases coming from Russia
• Migrants on US deportation flight had virus, says Guatemalan president

https://aje.io/qkmtk


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Apr 2020, 08:03

ጀርመን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን መቆጣጠሯን ገለጸች

የጀርመን የጤና ሚኒስትር የንስ ስፓን በአገሪቱ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መቀነስ ማሳየቱን ተከትሎ ወረርሽኙን መቆጣጠሯን ተናገሩ።
ሚኒስትሩ ከቅርብ ቀናት ወዲህ ከበሽታው የሚያገግሙት ሰዎች ቁጥር በበሽታው ከሚያዙት በቋሚነት እየጨመረ መሄዱ የእንቅስቃሴ ገደቡ ውጤታማ እንደሆነ ያሳያል ብለዋል።
"ዛሬ ወረርሽኙ መቆጣጠር የሚቻል መሆኑን ተገንዝበናል" ሲሉ በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተናገሩት ሚኒስትሩ የአገራቸው የጤና እንክብካቤ ሥርዓት እስካሁን በወረርሽኙ ምክንያት ከአቅሙ በላይ የሆነ ችግር እንዳላጋጠመው ተናግረዋል።
በጀርመን የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ተቋም ይፋ የተደረገ አሃዝ እንዳመለከተው በወረርሽኙ የተያዘ አንድ ሰው በሽታውን የማስተላለፍ አቅሙ ከአንድ በታች እንደሆነ ተገልጿል።.
ጀርመን የወረርሽኙን መከሰት ተከትሎ ባካሄደችው ሰፊ ምርመራ አድናቆትን አግኝታለች፡፡
በምርመራው 138 ሺህ የሚጠጉ ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች የተገኙ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 3,868ቱ ህይወታቸው ማለፉን የጆንስ ሆፕኪንስ መረጃን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል።

Post Reply