Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum





Abdisa
Member+
Posts: 6099
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ዓለም ዝፈንፈኖ ትግራዋይ

Post by Abdisa » 24 Aug 2024, 15:09

:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Digital Weyane wrote:
16 Aug 2024, 20:43
ወያኔ በኤርትራውያን ሰይጣናዊ ቅናት ይቀናሉ። ሰይጣናዊ ቅናት ጆሮዎችህን የሚያደነቁር፤ መንፈስክን የሚያደክም፥ አይኖችህን የሚያጨልም፥ በፍርኃት አለም ውስጥ የሚከት፥ አይምሮህን የሚያደነዝዝ፥ ጀርባህን የሚያጎብጥ፥ ምላስክን የሚያኮላትፍ እርግማን ነው። ደግ የሰራውን ፤ የሆነለትን ፤ ስሙ የተጠራውን ፤ ሕዝብንም በጥቅሉ የሚጠላ ነው። ህይወቱን ለመለወጥ የሚጥር ሳይሆን ለምን እሱ እሷ ይህን ሰሩ፤ ስማቸው ለምን ተጠራ፣ ዓለም አቀፍ እውቅና ለምን አገኙ ...ወዘተ በሚል ቀንቶ ሊያጠፋቸው፤ ሊጎዳቸው ወይም ሊያንኳስሳቸው የሚጥር ነው። ወያኔ ታሪካቸው የቆሽሸ ስለሆነ ፀንቶ ታግሎ ነፃነቱን በተቀዳጀው የኤርትራ ህዝብ ላይ ሰይጣናዊ ቅናትን ያንፀባርቃሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:
Fiyameta wrote:
16 Aug 2024, 15:33


































Digital Weyane
Member+
Posts: 9526
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዓለም ዝፈንፈኖ ትግራዋይ

Post by Digital Weyane » 26 Aug 2024, 20:14

ውድ የዓድዋ ተወላጁ ወያናይ ዎንድሜ Justice Seeker ሆይ፣

እጅህ ላይ ያለውን የአንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን ተጋሩ ወጣቶችና ህፃናትን ደም ታጠብ። ደማቸው እጅህ ላይ ይጮሃል። ፍትህ እስከሚያገኙ ደማቸው ይጣራል። ደማቸው በከንቱ ፈሥሶ የሚቀር አይደለም እንደ አቤል ደም ወደ እግዚአብሔር ይጣራል። የእጅህን ይስጥህ። :roll: :roll:









Post Reply