Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 17 May 2023, 18:54

አንተ እንሰሳ - ጭንቅላትህ ከቡታንታ ከፍ እንደማይል ቃላቶችህ ያሳብቁብሃል። ውርጋጥ!

Tadiyalehu wrote:
17 May 2023, 06:46
ቂንጥራም!
Selam/ wrote:
07 May 2023, 09:45
አንተ ተውሳክ - ኦሮሞ ለመምሰል ስትጋጋጥ ታሳፍራለህ። አንተ ሞኒቶር ላይ ተለጥፈህ ስታጭበረብር ቁጫጭ ያልከው ጨዋውና ታታሪው የጉራጌ ህዝብ ፍትትት አድርጎ መልሶ ይገጣጥምሃል። ሰው ሌሎችን ሳይነካ ስለብሄሩ ጠንካራ ባህል ሲያወራ ማበረታታት እንጂ ምናባክ ያንጨረጭርሃል? የተሳሳተ ከመሰለህም እሱኑ ዝለፈው እንጂ ለምናባክ ነው ሙሉ ብሄሩን የምትሰድበው?
Tadiyalehu wrote:
07 May 2023, 04:00
Yimer
Horus የሚባለው ሻጋታ አንጎል በከፋ inferiority complex የሚሰቃይ ጉዴላ ነው።
ብዙ ኦሮሞዎችን ጉራጌ ሲያደርግ ተመልክተናል። ችግሩ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም። እኔ ክስታኔ የሚባለውን የጉራጌ ንዑስ ጎሣ አውቃቸዋለሁ። ይሄ ሼባ እንደሚበጠረቀው ግን የኦሮሞ ሥም አይደለም የአብዛኞቹ ስም።
ይሄ Horus የሚባል ሻጋታ ጉዴላ በአንድ በኩል ኢትዮጵያ... የዘር ፖለቲካ... ገለመሌ ይላል። ዞር ይልና ደግሞ ጉራጌ ያልሆኑትን ጉራጌ እያደረገ ... ቁጫጯን ጉራጌ አሳብጦ ዝሆን በማስመሰል ሲወጣጠርና የዘረኝነት ልጋጉን ሲዘራ ታየዋለህ።
በከፋ የበታችነት በሽታና የኦሮሞ ጥላቻ የሚሰቃይ ወናፍ ጉዴላ ነው።
Yimer wrote:
06 May 2023, 19:33
Abere wrote:
06 May 2023, 19:16
ሆረስ፤

ጥራጥሬዎች "ድበላ" ይባላሉ በአማርኛ። ባቄላ ለምሳሌ ድበላ ይባላል። እጥፍ ነው ቃም ሲደርግ በአንድ ጊዜ ሆድ ይሞላል - እርሃብ ያስታግሳል የሚል ይመስለኛል። ድበላ አዝመራ ከቀነሰ እርሃብ ይሆናል ይባላል። ልክ የጅግራ ስጋ "ዕጥፍ" ነው ሲባል ሰምቻለሁ - ድበላ እንደዚያ ይመስለኛል አንተ ደበለ እንዳልከው። ቃሉ እየሳሳ ሲመጣ ደበረ (ጨመረ- ደመረ) መደብር እንደማለት ሳይሆን ይቀራል?
ድበላ (ባቄላ) አነባበቡ ‘ደ' ን እና 'በ' ን በማጥበቅ ሲሆን ደበላ ግን ሶስቱንም words ሳታጠብቅ ነው የምታነበው:: ሁለቱ ቃላት የተለያዩ ናቸው::

ወይዘሮ Horus has a history of claiming some known Ethiopians as Gurages (e.g. Fitawrari Habtegiorgis). I just hate it when people are so obsessed with ethnic [deleted].

Post Reply