-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11596
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11596
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11596
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
በዋልደባ ገዳም የመሸጉት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ /ተንሳይ፣ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ እና አቶ ጸጋይ በርሔ እጃቸውን እንዲሰጡ ተጠየቁ
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11596
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11596
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
እነ ጣድቃን ወዲወረደና ኣለቃ ጠጋይ በርሔ በዋልድባ ገዳም እጃቸውን እንዲሰጡ ተጠየቁ ከተባለ ዛሬ "ለወር ሶስት ቀን ጎደል" ቢሆንም ግን ቅሉ እስከ ዛሬ እጃቸውን ሰጡ የሚል ዜና በመገናኛ ብዙሓን እንዳልተስተጋባ ይታወቃል።
የወያኔው ቍንጮ ዶ/ር ደብረጭዮንና ኣፈቀላጤው ጌታቸው ረዳም “ድምጣቸውን” ለTMH በማሰማታቸው፡ ቍርቍሱ ኩመካውና ጨዋታው እንዳላለቀ ያመለክታል ሲሉ ቦለቲከኞች ይተነትናሉ። ብዙዎች ታዛቢዎችም መደበኛው የጨዋታ ግዜ አልቋል፡ የቀረው ዳኞቹ የጨመሩት የባከነ ግዜ ብቻ ነው በማለትም ያትታሉ።
የወያኔው ቍንጮ ዶ/ር ደብረጭዮንና ኣፈቀላጤው ጌታቸው ረዳም “ድምጣቸውን” ለTMH በማሰማታቸው፡ ቍርቍሱ ኩመካውና ጨዋታው እንዳላለቀ ያመለክታል ሲሉ ቦለቲከኞች ይተነትናሉ። ብዙዎች ታዛቢዎችም መደበኛው የጨዋታ ግዜ አልቋል፡ የቀረው ዳኞቹ የጨመሩት የባከነ ግዜ ብቻ ነው በማለትም ያትታሉ።
MINILIK SALSAWI wrote: ↑22 Jan 2021, 10:08በዋልደባ ገዳም የመሸጉት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ /ተንሳይ፣ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ እና አቶ ጸጋይ በርሔ እጃቸውን እንዲሰጡ ተጠየቁ