Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10355
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 24 Jun 2025, 01:29

የአብይ አዳዲስ ውሸቶች : አብይ አሕመድ የራሱን ሚዲያዎችና አክቲቪስቶች ሰብስቦ የሚደሰኩረው አዳዲስ ውሸት ቀጥሏል። ..... አብይ አሕመድ ለቁጥር የሚያስቸግሩ ሃሰተኛ መረጃዎችና ሪፖርቶች እንዲሁም የማይጨበጡ ተስፋዎች እየተናገሩ ይገኛሉ .... ዝርዝር ዘገባውን እነሆ https://x.com/merejatv/status/1937381738780443047




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10355
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 25 Jun 2025, 01:10

ሕዝብን ጠላት ብለው ከተናገሩት የአብይ አሕመድ ባለስልጣናት አንዱ አገኘሁ ተሻገር አደጋ ከደረሰባቸው ጊዜ ጀምሮ በሆስፒታል ይገኛሉ ....... ሃኪሞች ወደ ውጪ ሄደው ይታከሙ ቢሉም አብይ አሕመድ ደግሞ ለቁስል በማለት አገነሁ ሞቱን በሲልክሮድ ሆስፒታል እንዲተብቅ ፈርዶበታል። ዝርዝር ዘገባውን የኢትዮ ፎረም ነው ያድምጡት .... https://x.com/i/status/1937427980424200457














Post Reply