Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by euroland » 20 Sep 2022, 07:47

ባንዳው ወያኔ የሊጥ ሌባ
መቸ ነው አንቺና እነዛ አመንዝራ የሱሙኒ ዘመዶቹሽ እኛንና ኢትዮጵያውያን ሰላም የምትሰጡት? ሰው ዘርፎና ገላውን ሽጦ ከመኖር ሌላ ያለም የማይመስለው ሕብረተሰብ ተወልደሽ ካንቺ እዚህ ሌላ ምን ይጠበቃል? ግሞ የስሙኒ ልጅ

Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 07:40
ቁጭራ ወያኔ aka union - ጎሽ አሁን ያደግሽበትን የእዳሪ ቤት ቋንቋ ቀነስ አድርገሻል። እደጊ ተመንደጊ፣ እኔ ምን ያልቅብኛል ገና በደንብ እገራሻለሁ። ከብት!
euroland wrote:
20 Sep 2022, 07:31
አንቺ ወያኔ የሊጥ ሌባ
ያ ባንዳ Nazi መሪሽ መለስ ተነካብኝ ብለሽ እንደ እብድ ውሻ ሁሉንም የምትነክሽበት ምክንያት የሚያስቅ ትእይንት ነው :lol: በተለይ ይህ thread ባንዳነትሽን ኩልጭ አድርጎ ያሳየ ነው። አገሪቱ ያ ባንዳ አጎትሽ በዘራው የጥል መዘዝ እየታመሰች፣ልጆቿ እየታረዱ አሁን የድፍረትሽ ብዛት መለስን ካላሞገሳችሁልኝ ሞቼ እገኛለሁ ብለሽ የባንዳነትሽ ቀሚስሽን ገልበሽ ለተመልካችን እዩልኝ እያልሽ ነው።። ድሮም ከባንዳ ዘር ምን ይጠበቃል። ግም ወያኔ !

Selam/ wrote:
19 Sep 2022, 21:55

Selam/
Senior Member
Posts: 15193
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Selam/ » 20 Sep 2022, 07:58

ቁጭራ ወያኔ aka union - Great improvement, keep up massaging your gutter vocabulary. But recycling Horus’s phrase “የስሙኒ ልጅ” sounds awkward when you use it. He already stuck it on you. Be creative instead of መለቃቀም። ልቃሚ! lol:

euroland wrote:
20 Sep 2022, 07:47
ባንዳው ወያኔ የሊጥ ሌባ
መቸ ነው አንቺና እነዛ አመንዝራ የሱሙኒ ዘመዶቹሽ እኛንና ኢትዮጵያውያን ሰላም የምትሰጡት? ሰው ዘርፎና ገላውን ሽጦ ከመኖር ሌላ ያለም የማይመስለው ሕብረተሰብ ተወልደሽ ካንቺ እዚህ ሌላ ምን ይጠበቃል? ግሞ የስሙኒ ልጅ

Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 07:40
ቁጭራ ወያኔ aka union - ጎሽ አሁን ያደግሽበትን የእዳሪ ቤት ቋንቋ ቀነስ አድርገሻል። እደጊ ተመንደጊ፣ እኔ ምን ያልቅብኛል ገና በደንብ እገራሻለሁ። ከብት!
euroland wrote:
20 Sep 2022, 07:31
አንቺ ወያኔ የሊጥ ሌባ
ያ ባንዳ Nazi መሪሽ መለስ ተነካብኝ ብለሽ እንደ እብድ ውሻ ሁሉንም የምትነክሽበት ምክንያት የሚያስቅ ትእይንት ነው :lol: በተለይ ይህ thread ባንዳነትሽን ኩልጭ አድርጎ ያሳየ ነው። አገሪቱ ያ ባንዳ አጎትሽ በዘራው የጥል መዘዝ እየታመሰች፣ልጆቿ እየታረዱ አሁን የድፍረትሽ ብዛት መለስን ካላሞገሳችሁልኝ ሞቼ እገኛለሁ ብለሽ የባንዳነትሽ ቀሚስሽን ገልበሽ ለተመልካችን እዩልኝ እያልሽ ነው።። ድሮም ከባንዳ ዘር ምን ይጠበቃል። ግም ወያኔ !

Selam/ wrote:
19 Sep 2022, 21:55

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by euroland » 20 Sep 2022, 08:10

ባንዳ የባንዳ ልጅ ወያኔው
የሱሙኒ ልጅ እማ a well earned batch of honer ስለሆነ ላንቺ Mereja የሰጠው እንዴት ለ ሌላ ይሰጣል? :lol: Don’t you think it is dishonoring your ho mama if I stop calling you that? She worked hard for it in her profession as any agame mama to brought you loser to this world :lol:

Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 07:58

Selam/
Senior Member
Posts: 15193
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Selam/ » 20 Sep 2022, 08:17

ቁጭራ ወያኔ aka union - ምነው ተሻሻልሽ ስል ታጥቦ ጭቃ፣ አድሮ ቃሪያ ሆንሽብኝ? እዛ እለመድሽው እሪያ እዳሪ ውስጥ ተመልሰሽ ተዘፈቅሽ።

ማፈሪያ፣ እናት መስደብ ነውር ነው።
euroland wrote:
20 Sep 2022, 08:10
ባንዳ የባንዳ ልጅ ወያኔው
የሱሙኒ ልጅ እማ a well earned batch of honer ስለሆነ ላንቺ Mereja የሰጠው እንዴት ለ ሌላ ይሰጣል? :lol: Don’t you think it is dishonoring your ho mama if I stop calling you that? She worked hard for it in her profession as any agame mama to brought you loser to this world :lol:

Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 07:58

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by euroland » 20 Sep 2022, 08:22

ባንዳ የባንዳ ልጅ ወያኔ
ምነው ቅር አለሽ? ያ ያሳደገሽ ቀፋፊ ኑሮሽን ቀሰቀስኩብሽ እንዴ ?
It only seems you agame whoorrs understand that kind of language; blame your society agame girl, not me :lol:

Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 08:17

Selam/
Senior Member
Posts: 15193
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Selam/ » 20 Sep 2022, 08:49

ቁጭራ ወያኔ aka union - Grow up, kid!
ስልጣኔ መስሎሽ፣ ወላጅና ዘር አትሳደቢ፣ መርገምት ነው። ቆዳሽን አመዳም ያደርገዋል፣ ዕድለቢስና ነጭናጫ ያደርግሻል።
euroland wrote:
20 Sep 2022, 08:22
ባንዳ የባንዳ ልጅ ወያኔ
ምነው ቅር አለሽ? ያ ያሳደገሽ ቀፋፊ ኑሮሽን ቀሰቀስኩብሽ እንዴ ?
It only seems you agame whoorrs understand that kind of language; blame your society agame girl, not me :lol:

Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 08:17

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by euroland » 20 Sep 2022, 09:05

አየ አንቺ ባንዳ
ከ fvkd up ማሕበረሰብ የተፈጠረች መገለጢጥ ስርቆት ፣ቅናትነት፣ሽርሙጥና፣ሐሰትን እንደ ሞያ ያደግሽው ሆ አሁን እንዲህ ስትመፃደቂ አያስቅም?

Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 08:49

Meleket
Member
Posts: 4486
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Meleket » 20 Sep 2022, 09:35

ወደር ዬሌለውና የተሻለው ኣማራጭ "ኣካፋውን ኣካፋ፡ ዶማውንም ዶማ" ማለት ብቻ ነው፡ በጨዋነት! :mrgreen:
Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 07:15
ወይ ሙሉውን መመስገን ወይንም ሙልጭ ተደርጎ ሙሉውን መሰደብና መጠላት ነው ያለበት የሚባልበት የደንቆሮዎችና የጎጠኞች ዘመን ነው ያለነው።

እዚህ መረጃ ፎረም ላይ የተሰገሰጉትም እንክርዳዶች፣ በድፍኑ ከመጥላት ወይንም ከመቃወም ውጭ ቅንጣት የምታክል ሚዛናዊነት የላቸውም። አንዲት ጥሩ ነገር መዘህ ብታመሰግን፣ ጠጉራቸው እስኪረግፍ የሚንጨረጨሩ እንዳሉ ሁሉ፣ ስለ ጥፉቶቹ በፍፁም መስማት አንፈልግም የሚሉት አባጨጓሬዎችም እልፍ አእላፍ ናቸው። ይኸ ትልቅ ዝቅጠት ነው።

በኔ በሰላም ቤት ይኸ የጎጠኛ አስተሳሰብ አይሰራም። ጥፋት መስሎ የታየኝን እሸነቁጠዋለሁ። በጭፍን አልጠላም፣ በጭፍን አልወድም። አንዱ ወያኔ፣ ሌላው ኤርትራዊ፣ ኦሮሞ ወይንም ጉራጌ እንዲሁም ወላዋይ እያለ ስም ሲለጥፍልኝ አቋሜ ትክክል መሆኑን ያረጋግጥልኛል።

ይኸን ካልኩኝ በኋላ፣ በአባይ ግድብ የኢትዮዽያ ህዝብ በወያኔዎች በሚያሳፍር ሁኔታ ተዘርፏል ተመዝብሯል። የኤርትራውያኖችም ንብረት እነሱ ኪስ ውስጥ ነው የገባው። የአንድ የኤርትራዊ ጎረቤቴን ወርቅ ቤት፣ በራሱ ስም ለውጦ ፍጥጥ ያለው የወያኔ የሌባ አይነ ደረቅ ሁሌ ሳስበው ምንም አይነት የርህራሄና ይሉኝታ መንፈስ ስላልተፈጠረበት ይገርመኛል። መሬቷ ትቅለለውና፣ አቻምና ወንዝ ተሻግሮ ወደመጣበት ሄዷል።

Meleket wrote:
20 Sep 2022, 04:01
ንወድሰብ እንተሃብካዮ ናቱ፡ ኣቦይእዝጊ ከምኡ ኢዩ ዚፈቱ!” እንዲሉ ያገራችን ሰዎች፤ “ሳታዳላ እውነትን በመግለጥ ሰዎችን እንደዬስራቸው በትክክል ከመዘንክ፡ እግዚኣብሔር እንዲያ ነው የሚወድ” እንደማለት ነው! እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የቀድሞው የኢትዮጵያዊ ጠቅላዪን ነፍስኄር ኣቶ መለስ ዜናዊን እንደምንወቅሳቸው ሁሉ ያለንን ኣድናቆት የምንገልጽባቸው ኣጋጣሚዎችም ኣሉ። :mrgreen:

የኤርትራ ጉዳይ በኤርትራ ነጻነት ዋዜማና ወቅት የኣቶ መለስ ሚና

ኣቶ መለስ ዜናዊ፡ ማንም ኤርትራዊ ተራ ይሁን ወደል ካድሬ በዲፕሎማሲውና በቦለቲካው ረገድ ያላደረገውን፡ ድንቅ ስራ ለኤርትራችን ሰርተዋል። ይህም በኤርትራ የነጻነት ዋዜማ፡ መላው ኢትዮጵያዊ ማኅበረሰብን “የኤርትራን ህዝብ የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብትን እንዲቀበል” ህዝቡ በሚገባው ቋንቋ ቅልብጭብጭ ኣድርገው በመግለጽ፡ በርካቶችንም በማሳመን፡ በፖለቲካው ረገድ ለኤርትራችን ትልቅ ውለታ ውለዋል። እንዋጋለን ለሚሉ የደርግ ትራፊዎችንም “መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ” በማለት ቁርጣቸውን ነግረዋቸዋል።

የሪፈረንደምን ውጤትና የሃገረ-ኤርትራን ነጻነት እውቅና በመስጠት፡ ለኤርትራ ነጻነት ማንም ኣካል ሊሰጠው ከሚችል እውቅና በበለጠ መልኩ፡ የሃገረ ኢትዮጵያን መንግሥት በመወከል፡ ድንቅ ተግባር ከውነዋል። ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ይህንን ውለታቸውን ወትሮም ኣንዘነጋም።

ይህን ስንል ግን ኣቶ መለስ፡ ኣላስፈላጊ የድንበር ግጭት ሲከሰት፡ ከወዲሁ እንዲፈቱትና በሰላም እልባት ላይ ሊያደርሱት የሚገባን ጉዳይ ችላ በማለት፡ በኤርትራችን ላይ ጦርነት በማወጅ፡ ህዝባችንን በዓይን ቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ በመዝረፍ፡ ሃገራችንን ማዕቀብ እንዲደረግባት እንቅልፍ ሳይተኙ ያደሩበትን ሁኔታና ወደባችንን የገመል መጠጫ እንድናደርገው የተመኙበትን የምቀኝነት ተግባራቸውን በፍጹም ኣንረሳውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

የኣባዪ ግድብን በተመለከተ

የኣባዪ ግድብ የኢትዮጵያውያን ግድብ መሆኑን የምንረዳ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ግድቡን ለመገደብ ቆርጦ በመነሳትና በድፍረት ስራውን በመጀመር ኣቶ መለስ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ውለታ መዋላቸውንም እናውቃለን። :mrgreen: ነገር ግን የግድቡን የመሰረት ድንጋይ በሚያኖሩበት ወቅት፡ “በዓይን-ቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ” ከኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ዜጎች በጠራራ ጸሃይ በተዘረፈ ገንዘብ መሆኑን ስለምናውቅ፡ ኣቶ መለስን እንቃወማቸዋለን። ከዚህ በተረፈ ለትግራይ የዘረፋ ኩባንያቸው ከለላ በመሆን፡ ስኳር በማትነን፡ በ97 ምርጫ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን በጠራራ ጸሃይ በመረሸን ወዘተ ያካሄዱት እርኩስ ተግባር፡ ኢትዮጵያውያንን ስለሚመለክት ጉዳዩን ለኢትዮጵያውያን እንተውላቸዋለን። ኢትዮጵያዊው የህዳሴ ግድብ ሲወሳ ግን “በዓይንቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ” የተዘረፈውንና ለህዳሴው ግድብ የመሰረት ድንጋይ ማኖሪያ የዋለውን ኤርትራዊ ሃብት፡ የታሪካችን ኣካል በመሆኑ ዛሬም ነገርም ከነገወዲያም እናስታውሰዋለን እናወሳዋለንም፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:
Selam/ wrote:
17 Sep 2022, 05:38
Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Selam/
Senior Member
Posts: 15193
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Selam/ » 20 Sep 2022, 12:15

Endorsed!
Meleket wrote:
20 Sep 2022, 09:35

Zack
Senior Member
Posts: 16873
Joined: 17 Feb 2013, 08:24

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Zack » 25 Oct 2022, 08:11

meles zenawi was a remarkeble leader a head of his time the way he alligned him self with the chinese to stick it to the westerners thats why i knew he was killed. he is also the first leader of ethiopia who had established good relations with much of the arab nations

Dr Zackovich

Selam/
Senior Member
Posts: 15193
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Selam/ » 25 Oct 2022, 08:24

I will use the same terminologies that the midget used to describe previous leaders: Meles Zenawi is a KIFFU human being, who butchered his own people and amassed billion from the poor. Only difference is Mengistu invested the looted money in farming in Africa whereas the frog purchase a coffin & went straight to hell.
Zack wrote:
25 Oct 2022, 08:11
meles zenawi was a remarkeble leader a head of his time the way he alligned him self with the chinese to stick it to the westerners thats why i knew he was killed. he is also the first leader of ethiopia who had established good relations with much of the arab nations

Dr Zackovich

Misraq
Senior Member
Posts: 15185
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Misraq » 25 Oct 2022, 10:11

Selam እንደተናገረው ዘሩ የተደበላለቀበት ዘረቢስ ግለሰብ ነው፥፥ ሃሳቡም እንደዛው የተዘበራረቀበት መርህ አልባ አድርጎታል፥፥ ለዛም ነው አጎብዳጅ፥ አሸርጋጅና ምንጣፍ ጎታች የሆነው፥፥ እዚህ መለስ ዜናዊን ሲያሞግስ ይታያል፥ በሌላ Thread ደግሞ ጨቅላው አብይን ሲያሞካሽ ይታያል፥፥ መዘበራረቅ ይሉሃህ ይህ ነው፥፥ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አደገኛ የሆኑት የሰላም አይነት መሃል ሰፋሪ ናቸው፥፥ በተለይ የአማራ ሕዝብ መጀመርያ መዋጋት ያለበት የሰላም አይነት ስግብግብ አጎንባሾችን ነው፥፥ መርህና Principle የሚባል ነገር አያውቁም፥፥ Appeasement ወይንም ስልጣን ላይ ያለውን በማስደሰት ነገሮችን እንለውጣለን የሚል ከንቱ አጎብዳጅነት ይታይባቸዋል፥፥ እንዴት ሃገርና ሕዝብን እንደዚህ አይነት የተቆላለፈ ጥላቻ ውስጥ የከተተ ሰው (Meles Zenawi) ክሬዲት ይሰጠዋል?

Meleket
Member
Posts: 4486
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Meleket » 06 May 2025, 05:42

Meleket wrote:
20 Sep 2022, 09:35
ወደር ዬሌለውና የተሻለው ኣማራጭ "ኣካፋውን ኣካፋ፡ ዶማውንም ዶማ" ማለት ብቻ ነው፡ በጨዋነት! :mrgreen:
Selam/ wrote:
20 Sep 2022, 07:15
ወይ ሙሉውን መመስገን ወይንም ሙልጭ ተደርጎ ሙሉውን መሰደብና መጠላት ነው ያለበት የሚባልበት የደንቆሮዎችና የጎጠኞች ዘመን ነው ያለነው።

እዚህ መረጃ ፎረም ላይ የተሰገሰጉትም እንክርዳዶች፣ በድፍኑ ከመጥላት ወይንም ከመቃወም ውጭ ቅንጣት የምታክል ሚዛናዊነት የላቸውም። አንዲት ጥሩ ነገር መዘህ ብታመሰግን፣ ጠጉራቸው እስኪረግፍ የሚንጨረጨሩ እንዳሉ ሁሉ፣ ስለ ጥፉቶቹ በፍፁም መስማት አንፈልግም የሚሉት አባጨጓሬዎችም እልፍ አእላፍ ናቸው። ይኸ ትልቅ ዝቅጠት ነው።

በኔ በሰላም ቤት ይኸ የጎጠኛ አስተሳሰብ አይሰራም። ጥፋት መስሎ የታየኝን እሸነቁጠዋለሁ። በጭፍን አልጠላም፣ በጭፍን አልወድም። አንዱ ወያኔ፣ ሌላው ኤርትራዊ፣ ኦሮሞ ወይንም ጉራጌ እንዲሁም ወላዋይ እያለ ስም ሲለጥፍልኝ አቋሜ ትክክል መሆኑን ያረጋግጥልኛል።

ይኸን ካልኩኝ በኋላ፣ በአባይ ግድብ የኢትዮዽያ ህዝብ በወያኔዎች በሚያሳፍር ሁኔታ ተዘርፏል ተመዝብሯል። የኤርትራውያኖችም ንብረት እነሱ ኪስ ውስጥ ነው የገባው። የአንድ የኤርትራዊ ጎረቤቴን ወርቅ ቤት፣ በራሱ ስም ለውጦ ፍጥጥ ያለው የወያኔ የሌባ አይነ ደረቅ ሁሌ ሳስበው ምንም አይነት የርህራሄና ይሉኝታ መንፈስ ስላልተፈጠረበት ይገርመኛል። መሬቷ ትቅለለውና፣ አቻምና ወንዝ ተሻግሮ ወደመጣበት ሄዷል።

Meleket wrote:
20 Sep 2022, 04:01
ንወድሰብ እንተሃብካዮ ናቱ፡ ኣቦይእዝጊ ከምኡ ኢዩ ዚፈቱ!” እንዲሉ ያገራችን ሰዎች፤ “ሳታዳላ እውነትን በመግለጥ ሰዎችን እንደዬስራቸው በትክክል ከመዘንክ፡ እግዚኣብሔር እንዲያ ነው የሚወድ” እንደማለት ነው! እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የቀድሞው የኢትዮጵያዊ ጠቅላዪን ነፍስኄር ኣቶ መለስ ዜናዊን እንደምንወቅሳቸው ሁሉ ያለንን ኣድናቆት የምንገልጽባቸው ኣጋጣሚዎችም ኣሉ። :mrgreen:

የኤርትራ ጉዳይ በኤርትራ ነጻነት ዋዜማና ወቅት የኣቶ መለስ ሚና

ኣቶ መለስ ዜናዊ፡ ማንም ኤርትራዊ ተራ ይሁን ወደል ካድሬ በዲፕሎማሲውና በቦለቲካው ረገድ ያላደረገውን፡ ድንቅ ስራ ለኤርትራችን ሰርተዋል። ይህም በኤርትራ የነጻነት ዋዜማ፡ መላው ኢትዮጵያዊ ማኅበረሰብን “የኤርትራን ህዝብ የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብትን እንዲቀበል” ህዝቡ በሚገባው ቋንቋ ቅልብጭብጭ ኣድርገው በመግለጽ፡ በርካቶችንም በማሳመን፡ በፖለቲካው ረገድ ለኤርትራችን ትልቅ ውለታ ውለዋል። እንዋጋለን ለሚሉ የደርግ ትራፊዎችንም “መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ” በማለት ቁርጣቸውን ነግረዋቸዋል።

የሪፈረንደምን ውጤትና የሃገረ-ኤርትራን ነጻነት እውቅና በመስጠት፡ ለኤርትራ ነጻነት ማንም ኣካል ሊሰጠው ከሚችል እውቅና በበለጠ መልኩ፡ የሃገረ ኢትዮጵያን መንግሥት በመወከል፡ ድንቅ ተግባር ከውነዋል። ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ይህንን ውለታቸውን ወትሮም ኣንዘነጋም።

ይህን ስንል ግን ኣቶ መለስ፡ ኣላስፈላጊ የድንበር ግጭት ሲከሰት፡ ከወዲሁ እንዲፈቱትና በሰላም እልባት ላይ ሊያደርሱት የሚገባን ጉዳይ ችላ በማለት፡ በኤርትራችን ላይ ጦርነት በማወጅ፡ ህዝባችንን በዓይን ቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ በመዝረፍ፡ ሃገራችንን ማዕቀብ እንዲደረግባት እንቅልፍ ሳይተኙ ያደሩበትን ሁኔታና ወደባችንን የገመል መጠጫ እንድናደርገው የተመኙበትን የምቀኝነት ተግባራቸውን በፍጹም ኣንረሳውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

የኣባዪ ግድብን በተመለከተ

የኣባዪ ግድብ የኢትዮጵያውያን ግድብ መሆኑን የምንረዳ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ግድቡን ለመገደብ ቆርጦ በመነሳትና በድፍረት ስራውን በመጀመር ኣቶ መለስ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ውለታ መዋላቸውንም እናውቃለን። :mrgreen: ነገር ግን የግድቡን የመሰረት ድንጋይ በሚያኖሩበት ወቅት፡ “በዓይን-ቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ” ከኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ዜጎች በጠራራ ጸሃይ በተዘረፈ ገንዘብ መሆኑን ስለምናውቅ፡ ኣቶ መለስን እንቃወማቸዋለን። ከዚህ በተረፈ ለትግራይ የዘረፋ ኩባንያቸው ከለላ በመሆን፡ ስኳር በማትነን፡ በ97 ምርጫ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን በጠራራ ጸሃይ በመረሸን ወዘተ ያካሄዱት እርኩስ ተግባር፡ ኢትዮጵያውያንን ስለሚመለክት ጉዳዩን ለኢትዮጵያውያን እንተውላቸዋለን። ኢትዮጵያዊው የህዳሴ ግድብ ሲወሳ ግን “በዓይንቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ” የተዘረፈውንና ለህዳሴው ግድብ የመሰረት ድንጋይ ማኖሪያ የዋለውን ኤርትራዊ ሃብት፡ የታሪካችን ኣካል በመሆኑ ዛሬም ነገርም ከነገወዲያም እናስታውሰዋለን እናወሳዋለንም፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:
Selam/ wrote:
17 Sep 2022, 05:38
Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Dama
Member
Posts: 4462
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay

Post by Dama » 06 May 2025, 09:25

Selam/ wrote:
17 Sep 2022, 10:20
So much noises & barking, I am loving it.

First - Eritreans should keep quiet & stay out of this.

Second - Woyane rats shouldn’t rejoice. 99% of the midget’s life is filled with thievery, cruelty & conspiracy.

Third - Taking at its face value, Meles’s interview with Egyptian TV was his exceptionally great moment. Regardless of what was being played behind the scenes, I give him credit for that particular interview. I also give him a credit for the argument that he presented to retain AU in Addis Ababa. I know haters & tribalist have a different mindset: hate it all or love it all. There is no wiggle room. But does Selam give a sh!t to such morons? Of course not, go ahead and grab a 100mA live wire current.
Selam, you are at your best when playing libido enhancing music or showing the backs of prostitutes in 7tenga; not on this one. Trust me.

Post Reply