Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10259
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 16 Jun 2025, 04:54

ጦርነቱ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል። ......... የብልፅግ ና ከፍተኛ አመራር እስረኞችን ይዞ ፋኖን ተቀላቅሏል። ....... የግንባር መረጃዎችና አዳዲስ ዘገባዎች ይዘናል ያድምጡት https://x.com/i/status/1934534113391792518










MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10259
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Jun 2025, 01:14

በጎጃም ወሎና ጎንደር በፋኖ ኃይሎች እና በአብይ አሕመድ ወታደሮች መካከል የሚደረጉ ከባባድ ውጊያዎች ቀጥለው ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራዎች እያደረሱ ነው። ....... ዝርዝር የግንባር መረጃዎች ይዘናል ያድምጡ https://x.com/i/status/1935202149731811802

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10259
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Jun 2025, 01:31

የሚሆነው አይታወቅምና ሚስጥር ሆኖ እንዳይቀር ልናገረው ........... የታዬ ደንድአ ምስክርነት እና የአብይ አሕመድ አማራን የማጥፋት ሴራ https://x.com/i/status/1935204601243881472





Post Reply