Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum












MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10207
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 28 May 2025, 10:14

#ዘመቻቋራቃልኪዳን ፡ የዘመቻ ቋራ ቃልኪዳን ድሎች ፡ የአብይ አሕመድ ውሽጎች በጨበጣ ውጊያ ተደርምሷል .... በጎንደር ቀጠና የወልቃይት፣ አርማጭሆና እና የኤርትራን ድንበር የሚያካትተው አራተኛ ኮር ተመስርቷል ..... ትንቅንቁ ቀጥሏል ፤ https://x.com/merejatv/status/1927681259288809632

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10207
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 28 May 2025, 10:18

ለፋኖዎች የተላከ ወሳኝ መረጃ ……. የአምባሳደር ማሲንጋን መግለጫ ያስቀየሩት ኃያል ሰው ……… “ወጊያው ከአማራና ከኦርቶዶክስ ጋር ስለሆነ እገዙን” ፍራንክሊን ግራሃም ( ከገስግስ ጃንአሞራ) https://x.com/merejatv/status/1927711464954945549







Post Reply