Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10442
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2025, 12:16

በአብይ አሕመድ ሰራዊት እና በፋኖ ኃይሎች ( አፋብኃ) መካከል በተለያዩ አከባቢዎች እና የአገዛዙ የጦር ሰፈሮች ከባባድ ጦርነቶች መቀጠላቸው ታውቋል ........ ለውጪ ሃይሎች የሰለጠንኩ ነው የሚለው የአብይ ጦር በአፋብኃ እየተደቆሰ ነው ......... የኢሳያስ አፈወርቂ ንግግር እያነጋገረ ነው ....... ዝርዝሩን ይዘናል ያድምጡን ... https://x.com/merejatv/status/1926971610881200623



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10442
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 26 May 2025, 13:52

የለንደን ፋኖዎች የአምባገነኑን ፋሽስቱን አብይ አሕመድ የእንግሊዝ ጉብኝት ላይ በመገኘት በአማራ ሕዝብ ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ እና ጦርነት ለአለም አጋልጠዋል፤ ....... ተቃውሟቸውን በሰላማዊ እና በተሳካ ሁኔታ አሰምተዋል እነሆ ዝርዝሩ ..... https://x.com/merejatv/status/1927059829752750579













Post Reply