Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10192
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 24 May 2025, 05:11

የፋኖ ሰራዊት ተጋድሎ በወሎ ፡ ከወራሪው አብይ አሕመድ ሰራዊት ጋር የአፋብኃ የወሎ ሰራዊት ባደረጉት ውጊያ ድል ማግኘታቸው የታወቀ ሲሆን ተወርዋሪ የፋኖ ጦር አባላት የብአዴን ብልፅግና ባንዳዎች ስብሰባ ላይ ድንገት ባደረሱት ጥቃት ........ ዝርዝሩን ያድምጡት https://x.com/merejatv/status/1926201504425181666

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10192
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 24 May 2025, 05:17

የአብይ አሕመድ የድሮን ጥቃትን የተቃወመው ደግሞ የተለሳለሰው አነጋጋሪው የአሜሪካ መግለጫ ......... https://x.com/merejatv/status/1926182137201349102




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10192
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 24 May 2025, 09:53

አዳዲስ የፊት ለፊት ውጊያዎች ተቀስቅሰዋል፤ .... የደፈጣ ውጊያ ፈተና ሆኖብኛል ሲል እየረገፈ ያለው የአብይ ሰራዊት በምሬት ተናግሯል። ........ አማራ ክልል የዩንቨርስቲ መምሕራን በከፍተኛ ጥርነፋ ውስጥ ሆነው በዝግ ተሰብስበዋል ....... የግንባር መረጃዎችና የመምሕራኑን ስብሰባ ዝርዝር መረጃ ይዘናል ያድምጡት https://x.com/merejatv/status/1926231838659400190













Post Reply